መስከረም ለቺሳ፣ (ኢ)ዩቶፕያ፣ ለእንግሊዝ መንግስታዊና ሃይማኖታዊ ተሃድሶ ምክንያት የኾነው የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ሥርዓተ- መንግሥትና የሕዝቧ አኗኗር፤ እውነተኛ “ኅዳሴ” ወይም “ተሃድሶ” ከምንታዌነት (Dualism) ወደተዋሕዶ (Unity) የሚደረግ ኹሉን አቀፍ ኅብረተሰባዊ የንስሓ ጉዞ መኾኑን የሚያሳይ ተጨባጭ እና ታሪካዊ ማስረጃ፤ የትርጉም ሥራና የምርምር ማስታወሻዎች፡፡ 2006 ዓ.ም. (2014 G.C.)፣ የገጽ ብዛት 348፣ ዋጋ 85 ብር (35 ዶላር)

  • ጥላሁን በጅቷል ዘለለው በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ሂዩማኒቲስ ፋክልቲ፣ በእንግሊዝኛ ቋንቋና ስነ-ጽሑፍ ትምህርት ክፍል፣ ረዳት ፕሮፌሰር

Abstract

ይህ መጽáˆá በይዘቱ ረገድ አዲስና á‹«áˆá‰°áˆˆáˆ˜á‹° “ዩቶá•á‹« ኢትዮጵያ ናት†የሚሠሙáŒá‰µ ያቀርባáˆá¡á¡ የመጽáˆá‰ አቀራረብ እ.ኤ.አ. በ1516 የታተመá‹áŠ•áŠ“ የእንáŒáˆŠá‹›á‹Šá‹ የቶማስ ሞር ስራ የሆáŠá‹áŠ• ዩቶá•ያን ወደ አማርኛ በመመለስ ከትርጉሠባሻገር የደራሲዋን/ተርጓሚዋን የáˆáˆ­áˆáˆ­ ማስታወሻዎች አካትቶ ከላይ የተጠቀሰá‹áŠ• ሙáŒá‰µ በማስረጃ ለመደገá ሙከራ የሚያደርጠስራ áŠá‹á¢ ከተለመደዠየቃሉ ትርጓሜ በተለየ ተርጓሚዋ/ደራሲዋ ቶማስ ሞር ዩቶá•ያን የጻáˆá‹ ስለ ኢትዮጵያá‹á‹«áŠ• አኗኗር በቀደሙት ክáለ ዘመናት በአá‹áˆ®áŒ³á‹á‹«áŠ• ዘንድ ሲናáˆáˆµ በáŠá‰ áˆ¨á‹ ዜና እንዲáˆáˆ በá–ርቱጋላá‹á‹«áŠ• አሳሾች የጉዞ መጣጥáŽá‰½ ላይ ተመስርቶ ሊሆን እንደሚችáˆáŠ“ ከቶሠáˆá‰¦áˆˆá‹³á‹Š እንዳáˆáˆ†áŠ á‰ áˆ˜áˆžáŒˆá‰µ “ዩቶá•á‹« ኢትዮጵያâ€á£ በቶማስ ሞር መጽáˆá á‹áˆµáŒ¥ የተጠቀሰችዠገáŠá‰µ መሳይዋ ስáራሠጦቢያᣠሕá‹á‰¦á‰¹áˆ ኢትዮጵያá‹á‹«áŠ• ናቸዠትላለችá¡á¡ የቶማስ ሞር ዩቶá•á‹« በወጥ ትርጉሠመáˆáŠ­ (በአማርኛ) ሲቀርብ በአገራችን ይህ የመስከረሠስራ የመጀመሪያዠይመስለኛáˆá¢ ተርጓሚዋ/ደራሲዋ ከትርጉሠስራዋ ባሻገር á‹«áŠáˆ³á‰½á‹ ጉዳይ ááˆáˆµáናዊ ወይሠርዕዮተ-ዓለማዊ áŠá‹á¢ ስለ “áˆáŠ•á‰³á‹ŒáŠá‰µâ€áŠ“ ስለ “ተዋሕዶ†ጽáŠáˆ°-ሀሳቦች አስመáˆáŠ­á‰¶ በሰáŠá‹ የሞገተች ሲሆን የáˆá‹•ራባá‹á‹«áŠ• አመለካከት “áˆáŠ•á‰³á‹Œâ€ (dualist) እንደሆáŠáŠ“ የኢትዮጵያá‹á‹«áŠ• á‹°áŒáˆž “ተዋሕዷዊ†(unionist) በመሆኑ ወደዚህ “ተዋሕዷዊ†አመለካከትና አኗኗር ስንመለስ ብቻ የድሮዋን ኢትዮጵያ “ዩቶá•á‹«/ጦቢያ†áˆáŠ“áŒˆáŠ›á‰µ እንደáˆáŠ•á‰½áˆ á‰ áŒáˆ­áŒŒ ማስታወሻዎቿና “የáˆáˆ­áˆáˆ­ ማስታወሻዎች†ባለቻቸዠጽáˆáŽá‰¿ ታጠይቃለችá¢
Published
2022-07-11
How to Cite
ዘለለው ጥላሁን በጅቷል. (2022). መስከረም ለቺሳ፣ (ኢ)ዩቶፕያ፣ ለእንግሊዝ መንግስታዊና ሃይማኖታዊ ተሃድሶ ምክንያት የኾነው የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ሥርዓተ- መንግሥትና የሕዝቧ አኗኗር፤ እውነተኛ “ኅዳሴ” ወይም “ተሃድሶ” ከምንታዌነት (Dualism) ወደተዋሕዶ (Unity) የሚደረግ ኹሉን አቀፍ ኅብረተሰባዊ የንስሓ ጉዞ መኾኑን የሚያሳይ ተጨባጭ እና ታሪካዊ ማስረጃ፤ የትርጉም ሥራና የምርምር ማስታወሻዎች፡፡ 2006 ዓ.ም. (2014 G.C.)፣ የገጽ ብዛት 348፣ ዋጋ 85 ብር (35 ዶላር). Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 1(2), 167-175. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v1i2.367
Section
Book Reviews