ተረቶችን ተጠቅሞ መጻፍን ማስተማር የተማሪዎችን የመጻፍ ክሂሎት ለማዳበር ያለው ሚና (በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ የ2016 ዓ.ም የአምስተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት)

  • Tsehay Hailemesekel Jimma University
  • Lemma Nigatu Jimma University
  • Wudu Melese Jimma University
Keywords: ተረት፣ መጻፍ፣ የመጻፍ ክሂል፣ ሚና

Abstract

ጥናቱ ተረቶችን ተጠቅሞ መጻáን ማስተማር የመጻá ክሂáˆáŠ• ለማዳበር ያለá‹áŠ• አስተዋጽኦ ለመመርመር በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ የ2016 á‹“.ሠየአáˆáˆµá‰°áŠ› ክáሠተማሪዎች ላይ  á‹¨á‰°áŠ«áˆ„á‹° áŠá‹á¡á¡ የጥናቱ ዓላማ ተረትን ተጠቅሞ መጻáን ማስተማር የመጻá ክሂáˆáŠ• ለማዳበር  ያለá‹áŠ• አስተዋጽኦ መመርመር áŠá‹á¡á¡ ለዚህ የሚረዱ መረጃዎች በቅድመ እና ድኅረ ትáˆáˆ…ርት áˆá‰°áŠ“á‹Žá‰½ ተሰበስበዋáˆá¡á¡ ጥናቱ የተካሄደዠከáŠáˆ áትáŠá‰³á‹Š áˆáˆ­áˆáˆ­ ዘዴን በመጠቀሠáŠá‹á¡á¡  áˆˆáŒ¥áŠ“á‰± የተመረጡት በካራጉቱ አንደኛ ደረጃ ትáˆáˆ…ርት ቤት በ2016 á‹“.ሠበአáˆáˆµá‰°áŠ› ክáሠይማሩ ከáŠá‰ áˆ© (246 ተማሪዎች) የአáˆáˆµá‰µ ክáሎች በተራ እጣ ናሙና áˆáˆˆá‰µ ክáሎች(5ኛ ‹ሀ› እና ‹መ›) ተመርጠዠበሙከራ ቡድን 47 በá‰áŒ¥áŒ¥áˆ­ ቡድን 47  በድáˆáˆ© 94 ተማሪዎች ተሳትáˆá‹‹áˆá¡á¡ የቅድመትáˆáˆ…ርት መረጃዎች ከተሰበሰቡ በኋላ ለሙከራ ቡድኑ ተረትን በመጠቀሠᣠለá‰áŒ¥áŒ¥áˆ­ ቡድኑ በመደበኛዠመማሪያ መጽáˆá በተለመደዠመንገድ  የመጻá ክሂሠ ትáˆáˆ…ርት ተሰጥቶ በመጨረሻሠየድኅረ-ትáˆáˆ…ርት መረጃዎች ተሰብስበዋáˆá¡á¡ የቅድመ ትáˆáˆ…ርት áˆá‰°áŠ“á‹ á‹¨á‰£áŠ¥á‹µ ናሙና ስሌት (t(92)=.400,P<.690 መሆን በሙከራ እና በá‰áŒ¥áŒ¥áˆ­ ቡድኖቹ የመጻá ክሂሠመካከሠáˆá‹©áŠá‰µ የሌለ መሆኑን ያመላክቷáˆá¡á¡ በአንጻሩ የድህረ áˆá‰°áŠ“á‹ áˆ˜áˆ¨áŒƒ የባዕድ ናሙና (Independent Samples T-test) ስሌት (t(92) = 4.686ᣠP<.05(.000) እንዳመለከተá‹áˆ በሙከራ እና በá‰áŒ¥áŒ¥áˆ­ ቡድኑ መካከሠ የመጻá ክሂሠáˆá‹©áŠá‰µ መኖሩን አመላክቷáˆá¡á¡  á‹¨áŒ¥áŠ“á‰± áŒáŠá‰µáˆ ተረትን በመጠቀሠመጻáን ማስተማር  ከተለመደዠመጻáን የማስተማሪያ ዘዴ በተሻለ የአáˆáˆµá‰°áŠ› ክáሠተማሪዎችን የመጻá ክሂሠማሻሻሉን ያመላክታáˆá¡á¡

This study investigated the effectiveness of using tales to enhance the writing skills of Grade 5 Amharic first language students. A quasi-experimental design was employed with two groups (experimental and control) of 47 students each, randomly selected from among [total number of 246 students] Grade 5 students attending Karagutu Primary School in Dese City, South Wolo Zone, in 2016 E.C.The experimental group received instruction using tales, while the control group followed conventional teaching methods . Pre- and post-test writing assessments were administered to both groups. The pretest results analysis was (t(92)=.400,P<.690.  showed that there is no significant difference between the experimental and the controlled group. After the internvention the post teset  results of the analysis revealed a significant difference in writing skills between the experimental and control groups post-intervention (t(92) = 4.686, p < .05 . These findings suggest that incorporating tales into writing instruction can be a valuable strategy for improving the writing skills of Grade 5 Amharic first language students. As it was significant using tales for teaching writing to improve students writing skill is agood alternative.

Published
2024-12-09
How to Cite
Hailemesekel, T., Nigatu, L., & Melese, W. (2024). ተረቶችን ተጠቅሞ መጻፍን ማስተማር የተማሪዎችን የመጻፍ ክሂሎት ለማዳበር ያለው ሚና (በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ የ2016 ዓ.ም የአምስተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት). Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 9(2), 180-203. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v9i2.1860
Section
Articles