የታሪክ ፈድለተቃርኖ በየስንብት ቀለማት፤ ድኅረዘመናዊ ንባብ

Keywords: ፈድለተቃርኖ፣ የታሪክ ዲበልቦለዳዊነት፣ የታሪክ ፍጥርነት፣ ብዝኃግህደት፣ የስንብት ቀለማት

Abstract

የዚህ ጥናት ዓላማ የታሪክን á‹•á‹áŠá‰µ áˆá‹µáˆˆá‰°á‰ƒáˆ­áŠ—á‹Š ጠባይ በየስንብት ቀለማት á‹áˆµáŒ¥ ተንትኖ ማሳየት áŠá‹á¡á¡ በዘዴáŠá‰µ áˆá‹µáˆˆá‰°á‰ƒáˆ­áŠ–áŠ• ተጠቅሞ የድኅረዘመናዊáŠá‰µáŠ• የአተያይ ብá‹áŠƒáŠá‰µ (multiple perspective) እየታገገ በáˆá‰¦áˆˆá‹± á‹áˆµáŒ¥ የታሪክን አስተማስሎ ለማስተንተን ተሞክሯáˆá¡á¡ በድኅረዘመናዊ áˆá‰¦áˆˆá‹µ á‹áˆµáŒ¥ ታሪክን ለማስተንተን የሚያስችሉ እንደ ቴክስታዊáŠá‰µá£ የታሪክ ዲበáˆá‰¦áˆˆá‹³á‹ŠáŠá‰µ (Historical Metafiction)ᣠየታሪክ áጥርáŠá‰µ (historical fabulation) እና ብá‹áŠƒáŒáˆ…ደት (Irrealism) እንደመáŠáˆ» መታገጊያáŠá‰µ አገáˆáŒáˆˆá‹‹áˆá¡á¡ በጥናቱ የስንብት ቀለማት ታሪክን እንደ አሃድ ወስዶ በተለያዩ ክáሎቹ ከድኅረዘመናዊáŠá‰µ አንጻር እንዳቀረበዠለመመáˆáŠ¨á‰µ ተችáˆáˆá¡á¡ በዚህሠታሪክ ከሚትና አáˆá‰³áˆªáŠ­ ጋር በአቻዊáŠá‰µ እንደሚዋደድᣠየቅድመዘመናዊና ጊዜ ዘመናዊ የታሪክ áˆá‰²á‰¶á‰½ በትይዩáŠá‰µ እየተስተጋዎሩ ከáˆáˆˆá‰±áˆ ቅሩንáŠá‰µ አዲስ ታሪካዊ áˆá‰²á‰µ እንደሚዋለዱበትᣠáˆáˆµáˆˆ áŒáˆá‹µ ገጸባህርያት በአዳዲስ ታሪካዊ áˆá‰²á‰¶á‰½ እንደሚከሰቱበትᣠየ3000 ዘመን የáŠáŒ»áŠá‰µáŠ“ የቅአáŒá‹›á‰µ በሚሠየá–ለቲካ áˆá‹µáˆˆá‰³á‰ƒáˆ­áŠ–á‹Žá‰½ እንደሚካተቱበትᤠበዚህሠታሪክ ብá‹áŠƒáŒáˆá‹µá£ áጥርᣠለትርጓሜ ክáት የሆáŠáŠ“ በአá‹á‹µ የሚገራ “ቴክስት†እንደሆአለመመáˆáŠ¨á‰µ ተሞክሯáˆá¡á¡ ስለሆáŠáˆá£ በየስንብት ቀለማት á‹áˆµáŒ¥ ታሪክ በየዘመኑ የሚገራና ከታላቅ áˆá‰°á‰³ ተናጥቦ የትንንሽ ተረኮች ጣጣ በ“events†እና “epistemes†መካከሠበሚáŠá‰ƒ የተረክ ትርጓሜ (narrative interpretation) ኅáˆá‹ እንደሚሆን ለመገንዘብ ተችáˆáˆá¡á¡ የየዘመኑ áˆá‰²á‰µ ይዞት የሚáŠáˆ³á‹ ርእዮተዓለማዊና ባህላዊ á‰áˆ˜áŠ“á‹Žá‰½ ታሪክን ሲገሩትሠተስተá‹áˆáˆá¡á¡

Published
2024-12-09
How to Cite
Alebel, T., Aweke, A., & Guadu, A. (2024). የታሪክ ፈድለተቃርኖ በየስንብት ቀለማት፤ ድኅረዘመናዊ ንባብ. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 9(2), 152-179. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v9i2.1769
Section
Articles