ባህላዊ ስእሎች እንደሥነ ምህዳር ማስጠበቂያ ብልሃት በዘጌ ማኅበረሰብ

  • Moges Michael Bahir Dar University
Keywords: ስእል፣ ቅርጻቅርጽ፣ ሥነ ምህዳር፣ ተግባር፣ ዘጌ

Abstract

ይህ ጥናት ትኩረቱ በጣና ሀይቅ á‹áˆµáŒ¥ በሚገኘዠየዘጌ ባሕረ ሰላጤ ላይ ሆኖ በዋናáŠá‰µáˆ በባሕረ ሰላጤዠበሚኖረዠማኅበረሰብ የሚሰሩ ስእሎችና ቅርጻቅርጾች ሥአáˆáˆ…ዳርን ለመጠበቅ ባላቸዠሚና ላይ áŠá‹á¡á¡ ይህንን ዓላማ ከáŒá‰¥ ለማድረስ በዓላማ ተኮር ናሙና መረጃ ሰጪዎች ተመርጠዠበአካባቢዠስለሚሰሩ ስእሎችና ቅርጻቅርጾች ተáŒá‰£áˆ­ መረጃዎች በáˆáˆáŠ¨á‰³á£ á‰ á‰ƒáˆˆáˆ˜áŒ á‹­á‰…áŠ“ በቡድን ተኮር á‹á‹­á‹­á‰µ ተሰብስበዠበገላጭ ስáˆá‰µá£ በ“Ecocriticismâ€á¤ በሥአትእáˆáˆ­á‰µ (Semiotics) እና በተáŒá‰£áˆ«á‹Š ንድሠሀሳብ (Functionalism) ተተንትáŠá‹‹áˆá¡á¡ በá‹áŒ¤á‰±áˆ በዘጌ ስእሠመሳáˆáŠ“ ቅርጻቅርጽ መስራት የሥአáˆáˆ…ዳር መጠበቂያ ብáˆáˆƒá‰¶á‰½ እንደሆኑ ታá‹á‰‹áˆá¡á¡ እንዲህ የተደረገዠበዋናáŠá‰µ በአካባቢዠገዳማትን መስርተዋáˆá¤ አáˆáŠ• ላለዠዘገኛ ማንáŠá‰µ መሰረት ጥለዋሠተብሎ ከሚታመንባቸዠከአቡአበትረማርያሠጋር ተያይዘዠለሚáŠáŒˆáˆ© ተረኮችና በእሳቸዠዘመንሠሆአእሳቸዠካለበበኋላ በአካባቢዠተáˆáŒ½áˆ˜á‹‹áˆá¤ ለወደáŠá‰µáˆ á‹­áˆáŒ¸áˆ›áˆ‰ ተብሎ ለሚታመንባቸዠሃይማኖትንᣠባህáˆáŠ•áŠ“ ሥአáˆáˆ…ዳርን ላስተሳሰሩ ትረካዎች ስእሎችንና ቅርጻቅርጾችን በትእáˆáˆ­á‰µáŠá‰µ በማቆሠáŠá‹á¡á¡ እáŠá‹šáˆ… ትእáˆáˆ­á‰¶á‰½ የተለያዩ ገጽታዎች አáˆá‰¸á‹á¡á¡ አንዱ ገጽታቸዠስእሠመሳáˆáŠ“ ቅርጻቅርጽ መስራት በáˆá‹µáˆ­ በረከትᣠበሰማይ ጽድቅ የሚያስገኙ ሙያዎች ተደርገዠእንዲቆጠሩ የቆመ áŠá‹á¡á¡ ሌላዠገጻቸዠደáŒáˆž ዘጌን በገáŠá‰µ በመመሰáˆá£ ሕይወት ያላቸá‹áŠ• áጥረታት (በዋናáŠá‰µ እጽዋትን) የጽድቅና የኩáŠáŠ” ተáˆáˆ³áˆŒá‰µ በማድረáŒáŠ“ በአáˆáŒ£áŒ áˆ­ ባሕርይ ከሰዠጋር በማዛመድ የተለየ አካባቢያዊ የአáˆáˆáŠ® ሥርዓት በመገንባት የቀረበ ሲሆንᣠይህንን ሥርዓት ለማስጠበቅ እንደ መቅሰáተ እáŒá‹šáŠ á‰¥áˆ”áˆ­ የሚቆጠሩ መብረቅንᣠáŠá‰¥áˆ­áŠ•á£ áŠ¥á‰£á‰¥áŠ•á£ á‹˜áŠ•á‹¶áŠ•áŠ“ ሌሎችንሠመከራዎች በቅጣትáŠá‰µ በማቆሠተገáˆáŒ¿áˆá¡á¡ በረከቶችን በመሻትᣠቅጣቶችን በመáራት መካከሠ(Equilibrium) ሚዛን መጠበá‰áŠ•á¤ á‰ á‰°áˆˆá‹­ እንስሳት የማይገደሉበትᣠደን የማይመáŠáŒ áˆ­á‰ á‰µá£ የሰብሠእርሻ የማይተገበርበት የዘጌ ተáˆáŒ¥áˆ¯á‹Š አካባቢ (ሥአáˆáˆ…ዳር) መመስረቱን ጥናቱ አሳይቷáˆá¡á¡ እáŠá‹šáˆ… በረከቶችና ቅጣቶች የቀረቡባቸዠየአመሳሰሠ(representation) ሥርዓቶችሠበáŒáˆáŒ½ ታይተዋáˆá¡á¡

References

መሪማ መሀመድ (2009)፤ “የእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ኪዳነምሕረት ገዳም አመሰራረትና በገዳሟ ዙሪያ የሚነገሩ ተረኮችና ቁሳዊ ባህሎች ትንተና”፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በሂዩማኒቲስ ፋኩልቲ፣ የአማርኛ ቋንቋ፣ ሥነ ጽሑፍና ፎክሎር ትምህርት ክፍል፣ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍና ፎክሎር የድኅረ ምረቃ መርሃ ግብር፣ በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍና ፎክሎር የማስተርስ ዲግሪ ለማሟላት የቀረበ፡፡
ምህረት ተስፋዬ (2003)፤ "ከጣና ቂርቆስ የአንድነት ገዳም አመሰራረት ጋር ተያያዥነት ያላቸው ተረኮችና ቁሳዊ ባህሎች ጥናት"፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በሂዩማኒቲስ ፋኩልቲ፣ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍና ፎክሎር ትምህርት ክፍል፣ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍና ፎክሎር የድኅረ ምረቃ መርሃ ግብር፣ በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍና ፎክሎር የማስተርስ ዲግሪ ለማሟላት የቀረበ፡፡
ሞገስ ሚካኤል (2007)፤ “በዘጌ ባህረ ገብ መሬት ላይ በሚገኙ ገዳማት ውስጥ የተሳሉ ጥንታዊ የግድግዳ ላይ ስእሎችና የአሳሳል ልማድ”፤ የአማርኛ ቋንቋና የባህል ዘርፎች ፫ኛው አገር አቀፍ ዐውደ ጥናት መድበል፣ ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት፣ ሂዩማኒቲስ ፋኩልቲ፣ ፖሊ ሜዳ ማተሚያ ቤት፡፡
ሞገስ ጀንበር (2003)፤ “ከዳጋ እስጢፋኖስ አንድነት ገዳም አመሰራረት ጋር ተያይዘው የሚነገሩ ተረኮችና አምልኳዊ ስርዓቶች”፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በሂዩማኒቲስ ፋኩልቲ፣ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍና ፎክሎር ትምህርት ክፍል፣ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍና ፎክሎር የድኅረ ምረቃ መርሃ ግብር፣ በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍና ፎክሎር የማስተርስ ዲግሪ ለማሟላት የቀረበ፡፡
ሠናይ ምስክር (2009)፤ መጽሐፈ አክሲማሮስ ዘቅዱስ ኤጲፋንዮስ፤ ዘስድስቱ ዕለታት ንባቡና ትርጓሜው፤ ባሕር ዳር፣ አፍሪካ አታሚ፡፡
ብርሃኑ ገበየሁ (1999)፤ የአማርኛ ስነ ግጥም፤ አዲስ አበባ፣ አልፋ አሳታሚ ድርጅት፡፡
ንጉሡ አክሊሉ (2004)፤ “የአየር ንብረት ለውጥ በኢትዮጵያ፤ መገለጫዎች፣ መዘዞችና ስጋቶች”፤ የአየር ንብረት ለውጥ፤ የአካባቢ ጥበቃና የዘላቂ ልማት ትስስር በኢትዮጵያ፤ አዲስ አበባ፣ በፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ የውይይት መድረክ ላይ የቀረቡ ጥናቶች፣ ገጽ 1-20፡፡
አስቴር ሙሉ (2000)፤ “ባህላዊ ቤቶችና ከሸክላ የተሰሩ የቤት ቁሶች በዘጌ ባሕረ ሰላጤ”፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነ ጽሑፍ ክፍለ ትምህርት፣ በየኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍና ፎክሎር የማስተርስ ዲግሪ ከፊል ማሟያ፡፡
አንተነህ ደሴ (2001)፤ “በዳባት ገብርኤል ቤተመዘክር ውስጥ የሚገኙ ቁሳዊ ባህሎች መዘርዝር ከአጫጭር መግለጫ ጋር”፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በሂዩማኒቲስ ፋኩልቲ፣ የአማርኛ ቋንቋ፣ ሥነ ጽሑፍና ፎክሎር ትምህርት ክፍል፣ የፎክሎር የመጀመሪያ ዲግሪ መርሃ ግብር፣ በፎክሎር የመጀመሪያ ዲግሪ ለማሟላት የቀረበ፡፡
እሸቱ ጥሩነህ (2004)፤ “የስዕል ጥበብ ለባህልና ለልማት እድገት”፤ ባህልና ልማት በኢትዮጵያ፤ አዲስ አበባ፣ በፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ የውይይት መድረክ ላይ የቀረቡ ጥናታዊ ጽሑፎች፣ ገጽ 191-202፡፡
ኪዳነ ወልድ ክፍሌ (1948)፤ መጽሐፈ ሰዋስውበ ወ ግስ ወ መዝገበ ቃላት ሐዲስ፤ አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት፡፡
ወልደ አምላክ በውቀት (2004)፤ “የአየር ንብረት ለውጥን የድህነት ቁርኝት በኢትዮጵያ”፤ የአየር ንብረት ለውጥ፤ የአካባቢ ጥበቃና የዘላቂ ልማት ትስስር በኢትዮጵያ፤ አዲስ አበባ፣ በፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ የውይይት መድረክ ላይ የቀረቡ ጥናቶች፣ ገጽ 21-36፡፡
ወንድወሰን ሞላ (2007)፤ “በፃድቃኔ ማርያም መካነ ቅዱሳን አንድነት ገዳም የሚነገሩ ተረኮች ጥናት”፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የሂዩማኒቲስ፣ የቋንቋዎች ጥናት፣ የጆርናሊዝምና ኮሚኒኬሽን ኮሌጅ፣ የአማርኛ ቋንቋ፣ ሥነ ጽሑፍና ፎክሎር ትምህርት ክፍል፣ የድኅረ ምረቃ መርሐ ግብር፣ ለኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍና ፎክሎር የሁለተኛ ዲግሪ ማሟያ የቀረበ፡፡
የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር፤ (1980)፤ መጽሐፍ ቅዱስ የብሉይና የሀዲስ ኪዳን መጻሕፍት፤ አዲስ አበባ፣ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት፡፡
ይሁኔ አየለ፤ (2010)፤ ሙሉ ጤናን ፍለጋ፤ አዲስ አበባ፣ አርቲስቲክ ማተሚያ ድርጅት፡፡
ዮሴፍ ቦኪ፤ (2007)፤ “የደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ተረኮች ጥናት ክዋኔ”፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የሂዩማኒቲስ፣ የቋንቋዎች ጥናት፣ የጆርናሊዝምና ኮሚኒኬሽን ኮሌጅ፣ የአማርኛ ቋንቋ፣ ሥነ ጽሑፍና ፎክሎር ትምህርት ክፍል፣ የድኅረ ምረቃ መርሐ ግብር፣ ለኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍና ፎክሎር የሁለተኛ ዲግሪ ማሟያ የቀረበ፡፡
ጥላሁን ተሊላ፤ (2007)፤ “የቱለማ ኦሮሞ መርሣ (ሊሚናል) ወቅቶች ፎክሎር አውዳዊ ጥናት”፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በሂዩማኒቲስ፣ ቋንቋዎች ጥናት፣ ጆርናሊዝምና ኮሚዩኒኬሽን ኮሌጅ ለአማርኛ ቋንቋ፣ ሥነ ጽሑፍና ፎክሎር ክፍለ ትምህርት ድኅረ ምረቃ መርሃ ግብር የቀረበ የፒኤች ዲ ጥናት፡፡
ፍሬህይወት ባዩ (2000)፤ “በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የንዋያተ ቅድሳት ሃይማኖታዊና ፎክሎራዊ ገጽታ"፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የድኅረ ምረቃ መርሃ ግብር፣ በቋንቋዎች ጥናት ተቋም በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍና ፎክሎር የማስተርስ ዲግሪ ለማሟላት የቀረበ፡፡
Abebaw, Ayalew. (2002). “A history of painting in east Gojjam in the eighteenth and nineteenth centuries: A study of the ‘second Gondarine’ style of painting” M.A.Thesis, Addis Ababa University, History Department.
Alemayehu, Wassie. (Year of Submission, undefined). “Opportunities, Constraints and Prospects of Ethiopian Orthodox Tewahido Churches in Conserving Forest Resources: The Case of Churches in South Gondar, Northern Ethiopia.” Sweden, Swedish University of Agricultural Sciences.
Anderson, E. N. and Sutton, Mark. Q. (2010). Introduction to Cultural Ecology. United Kingdom, AltaMIra press.
Aneesa, Kassam and Gemetchu, Megersa. (1996). “Sticks, Self and Society in Borena Oromo.” African Material Culture. Indiana University Press. Pp. 145-166.
Berger, Arthur, A. (2010). The Objects of Affection Semiotics and Consumer Culture. USA, Palgrave Macmillan.
Cutts, Hindi et al. (2010). “The image revealed: Study and Conservation of a mid- nineteenth century Ethiopian church painting.” The British Museum Technical Research Bulletin, vol. 4, pp 1-15.
Elisabeth, Biaso. (2009). “Contemporary Ethiopian Painting in Traditional Style Beginning and Change” In proceedings of the 16th International Conference of Ethiopian Studies.
Getinet, Fetene. (2005). “Lake Tana and Its Tourism Potentials.” Amhara National Regional State Culture and Tourism Bureau, (unpublished).
Glotfelty and Fromm (ed.) (1996). The Ecocriticism Reader: Landmarks in literary ecology. The University of Georgia press.
Green, Thomas A. (ed). (1997). Folklore An Encyclopedia of Beliefs, Customs, Tales, Music and Art. United States of America, California Press.
Ingold, Tim. (2000). The Perceptions of the Environment; Essays on livelihood, dwelling and skill. London and New York, Routledge, Taylor and Francis group.
Martin, Aurora et al. (2011). “The role of secret societies in the conservation of sacred forests in Siera Leone.” BOIS ET FORETS DES TROPIQUIES, No. 310 (4), Pp. 44-55.
Mary, Arnoldi (ed.) (1996). African Material Culture. Bloomington and Indianapolis, Indiana University Press.
Milton, Kay. (1996). Environmentalism and Cultural Theory; Exploring the role of anthropology in environmental discourse. London and New York, Routledge, Taylor and Francis group.
Pearce, Susan. (1994). Interpreting Objects and Collections. New York, Routledge.
Teferi, Teklu. (2008). “Forest conservation tradition of the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church: The case of West Gojjam zone, North West Ethiopia.” Addis Ababa University School of Graduate Studies, Master of Arts in Ethiopian Studies.
Woodward, Ian. (2007). Understanding Material Culture. London, SAGE Publications Ltd.
Published
2024-04-07
How to Cite
Michael, M. (2024). ባህላዊ ስእሎች እንደሥነ ምህዳር ማስጠበቂያ ብልሃት በዘጌ ማኅበረሰብ. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 8(2), 83-115. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v8i2.1761
Section
Articles