የጥያቄ-መልስ ትስስር ብልሃት የተማሪዎችን አንብቦ የመረዳትና የማንበብ ግለብቃት እምነት የማሳደግ ሚና

  • Tsegaye Girma Bahir Dar University
  • Marew Alemu Bahir Dar University
  • Sefa Meka Bahir Dar University

Abstract

የዚህ ጥናት ዓላማ የጥያቄ-መáˆáˆµ ትስስር ብáˆáˆƒá‰µ በተማሪዎች አንብቦ የመረዳትና የáŒáˆˆá‰¥á‰ƒá‰µ እáˆáŠá‰µ ላይ ያለá‹áŠ• ሚና መመርመር áŠá‰ áˆ­á¢ ጥናቱ የተካሄደዠáትáŠá‰µáˆ˜áˆ°áˆ ቅድመትáˆáˆ…ርትና ድኅረትáˆáˆ…ርት áˆá‰°áŠ“ ባለá‰áŒ¥áŒ¥áˆ­ ቡድን (quasi-experimental pretest-posttest comparison group) ስáˆá‰µáŠ• መሰረት በማድረጠáŠá‹á¢ የጥናቱ ተሳታáŠá‹Žá‰½ በ2015 á‹“.ሠበባሕር ዳር ከተማ በá‰áˆá‰‹áˆ ሜዳ የመጀመሪያ ደረጃ ትáˆáˆ…ርትቤት ከáŠá‰ áˆ©á‰µ ሦስት የሰባተኛ ክáሠመማሪያ ክáሎች á‹áˆµáŒ¥ በተራ የዕጣ ንሞና ዘዴ የተመረጡ 110 የኹለት ክáሠ(55 የá‰áŒ¥áŒ¥áˆ­á£ 55 የáትáŠá‰µ ቡድን) ተማሪዎች ናቸá‹á¢ ለ12 ሳáˆáŠ•á‰³á‰µ (ለ12 ክáለጊዜ) የáትáŠá‰µ ቡድን ተማሪዎች በጥያቄ-መáˆáˆµ ትስስር ብáˆáˆƒá‰µá£ የá‰áŒ¥áŒ¥áˆ­ ቡድኑ á‹°áŒáˆž በመደበኛዠሥርá‹á‰°á‰µáˆáˆ…ርት መሰረት አንብቦ የመረዳት ትáˆáˆ…ርት ተáˆáˆ¨á‹‹áˆá¢ አንብቦ በመረዳት áˆá‰°áŠ“áŠ“ በáŒáˆˆá‰¥á‰ƒá‰µ እáˆáŠá‰µ መጠይቅ የተሳታáŠá‹Žá‰½ ቅድመትáˆáˆ…ርትና ድኅረትáˆáˆ…ርት አንብቦ የመረዳት ችሎታና የማንበብ áŒáˆˆá‰¥á‰ƒá‰µ እáˆáŠá‰µ ተለክቷáˆá¢ በá‰áŒ¥áŒ¥áˆ­áŠ“ በáትáŠá‰µ ቡድኖች መካከሠያለዠá†á‰³ ተመጣጣáŠáŠá‰µ በካይ ካሬᣠየዕድሜና የቀደመ á‹•á‹á‰€á‰µ አቻáŠá‰µ በባእድ ናሙና ቲ-ቴስት ተáˆá‰µáˆ¾ ኹለቱ ቡድኖች አቻ መሆናቸዠተረጋáŒáŒ§áˆá¢ የተገኙ መረጃዎችሠበመዋቅራዊ ስሌት ሞዴሠ(Structural equation model) የSPSS AMOS 23 ሶáትዌርን በመጠቀሠተተንትáŠá‹‹áˆá¢ የትንተናዠá‹áŒ¤á‰µáˆ የጥያቄ-መáˆáˆµ ትስስር ብáˆáˆƒá‰µ በተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታ ላይ (β = .567, t= 3.431, P= .001) እና የማንበብ áŒáˆˆá‰¥á‰ƒá‰µ እáˆáŠá‰µ ላይ (β = .229, t= 2.135, P= .033) ቀጥተኛᣠየማንበብ áŒáˆˆá‰¥á‰ƒá‰µ እáˆáŠá‰µáŠ• በማጎáˆá‰ á‰µ አንብቦ በመረዳት ችሎታ ላይ á‹°áŒáˆž (B= 1.074, t= 1.888, p= .010) ቀጥተኛ á‹«áˆáˆ†áŠ á‰°áŒ½áŠ¥áŠ– እንዳለዠ(P<.05) አረጋáŒáŒ§áˆá¢ ይህሠየጥያቄ-መáˆáˆµ ትስስር ብáˆáˆƒá‰µ በአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዳት ችሎታንና የማንበብ áŒáˆˆá‰¥á‰ƒá‰µ እáˆáŠá‰µáŠ• እንደሚያሻሽሠአመላክቷáˆá¢

Published
2024-03-23
How to Cite
Girma, T., Alemu, M., & Meka, S. (2024). የጥያቄ-መልስ ትስስር ብልሃት የተማሪዎችን አንብቦ የመረዳትና የማንበብ ግለብቃት እምነት የማሳደግ ሚና. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 8(1), 83-105. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v8i1.1697
Section
Articles