የመጽሐፈ እስክንድር የትዉልድ ሐረግ ምንነትና አንድምታ

  • Tibebu Anteneh Bahir Dar University

Abstract

የጥናቱ መáŠáˆ» áˆáˆ³á‰¥ የáŒáˆªáŠ«á‹Šá‹‰ ንጉሥ እስክንድር ታሪክ በተለያዩ የብራና ቅጅዎች (Manuscript copies) ያለዠመኾኑና በዚህሠáˆáŠ­áŠ•á‹«á‰µ የይዘት áˆá‹©áŠá‰µ መኖሩᣠከቅጅዎች ብዛት የተáŠáˆ³áˆ የትኛዠየብራና ቅጅ ከየትኛዉ ብራና እንደተቀዳ መለየት አለመቻሉ የሚሉት ናቸá‹á¡á¡ ዋና ዓላማዠኹሉንሠየመጽáˆáˆ እስክንድርን ቅጅዎች (copies) በመሰብሰብ የዘር áˆáˆ¨áŒ የጥናት ዘዴን (Stemmatic method) በመጠቀሠየመጽáˆá‰áŠ• የትዉáˆá‹µ áˆáˆ¨áŒ‹á‰µ (Stemma Codicum)[1] ማሳየት áŠá‹á¡á¡ በጥናቱሠአራት የመጻሕáተ እስክንድር ቅጅዎች የተካተቱ ሲኾንᤠሀᣠለᣠሠእና መ ተብለዉ ተሰይመዋáˆá¡á¡ አራቱሠቅጅዎች ከአንድ የዘር áˆáˆ¨áŒ ወይሠáˆáŠ•áŒ­ ለመቀዳታቸዉ የኹሉሠየወሠየገጸ ንባብ ስሕተቶት (Archetype errors) ይጠá‰áˆ›áˆ‰á¡á¡ በሌላ በኩሠሦስቱ ቅጅዎች (ሀᣠለ እና áˆ) ከቅጅ “መ†በተቃራኒ ከሌላ ከአንድ የዘር áˆáˆ¨áŒ ወይሠáˆáŠ•áŒ­ (Single source) ለመቀዳታቸዉ አመáˆáŠ«á‰½ የጋራ የገጸ ንባብ ስሕተቶቻቸዠ(Conjunctive errors) ያሳያሉá¡á¡ ስለኾáŠáˆ የጠá‹á‹ የመጀመሪያዉ የመጽáˆáˆ እስክንድር የáŒáŠ¥á‹ á‰µáˆ­áŒ‰áˆá£ áˆáŒ… (የመጀመሪያ ቅጅ)ᣠየáˆáŒ… áˆáŒ… (የቅጅ ቅጅ)ᣠየáˆáŒ… áˆáŒ… áˆáŒ†á‰½ (የቅጅ ቅጅᣠቅጅዎች እንዳሉት ጥናቱ ያመለክታáˆá¡á¡ ስለዚህ በቅጅ ቅጅ (A copy of copies) የእጅ ጽሑáŽá‰½ ላይ ትንተና ከማድረጠበáŠá‰µ ቅጅዎችን ማáŠáŒ»áŒ¸áˆ­á£ ገጸ ንባባቸá‹áŠ• ማሟላትና የዘር áˆáˆ¨áŒ‹á‰¸á‹áŠ• ማሳየት ቴክስቱን ለመረዳት ጠቃሜታ እንዳለዠመረዳት ይቻላáˆá¡á¡

 

[1]የቤተሰብ á‹›á (Family tree or geneological tree) የሚሠአቻ ስያሜ አለá‹á¡á¡ በዚህ ጥናት áŒáŠ• የዘር áˆáˆ¨áŒ የሚሠስያሜ ተተክቷáˆá¡á¡ ይህሠየእጅ ጽሑáŽá‰½áŠ• የቅጅ ቅጅ ሂደት (Manuscript transmission process) ያመላክታáˆá¡á¡ 

Published
2024-04-07
How to Cite
Anteneh, T. (2024). የመጽሐፈ እስክንድር የትዉልድ ሐረግ ምንነትና አንድምታ. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 8(2), 75-82. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v8i2.1631
Section
Articles