በኢትዮጵያ አጠቃላይ ኹለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የዐማርኛ ቋንቋ ፈተና የቅድመተከተል አስተካክል ጥያቄ ግምገማ

  • Marew Alemu Bahir Dar University

Abstract

የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በኢትዮጵያ áˆáˆˆá‰°áŠ› ደረጃ ማጠናቀቂያ የá‹áˆ›áˆ­áŠ› ቋንቋ ትáˆáˆ…ርት áˆá‰°áŠ“ የቅደáˆá‰°áŠ¨á‰°áˆ áŠ áˆµá‰°áŠ«áŠ­áˆ áŒ¥á‹«á‰„á‹Žá‰½áŠ• መገáˆáŒˆáˆ áŠá‹á¡á¡ የጥናቱ የመረጃ áˆáŠ•áŒ­á‰½ ከ1998-2004 á‹“.ሠየሰባት ዓመት የá‹áˆ›áˆ­áŠ› ቋንቋ áˆá‰°áŠ“ ጥራዞች ናቸá‹á¡á¡ በáˆáˆ‰áˆ ጥራዞች የተገኙት ስáˆáŠ•á‰µ የቅደáˆá‰°áŠ¨á‰°áˆ áŠ áˆµá‰°áŠ«áŠ­áˆ áŠ“áˆ™áŠ“ ጥያቄዎች á‹°áŒáˆž የጥናቱ መረጃዎች ናቸá‹á¡á¡ ጥናቱ የተከናወáŠá‹ በáŒáˆáŒˆáˆ› ስáˆá‰µ ሲሆንᣠየáŒáˆáŒˆáˆ› ትኩረቶችሠበቅደáˆá‰°áŠ¨á‰°áˆ áŠ áˆµá‰°áŠ«áŠ­áˆ áŒ¥á‹«á‰„áŠ“ በሚለካዠየቋንቋ ችሎታᣠበቅደáˆá‰°áŠ¨á‰°áˆ áŠ áˆµá‰°áŠ«áŠ­áˆ áŒ¥á‹«á‰„áŠ“ በሚያስገኘዠáŠáŒ¥á‰¥ መካከሠያለዠመጣጣáˆá£ የመáŠáˆ» መáˆáˆµáŠ“ ለከáŠáˆ መáˆáˆµ ከáŠáˆ á‹áŒ¤á‰µá£ የቅደáˆá‰°áŠ¨á‰°áˆ áŠ áˆ˜áˆ‹áŠ«á‰½ አካላትና የጥያቄዎች áŠáƒáŠá‰µ ናቸá‹á¡á¡ የመተንተኛ አáˆá‹±áˆ የዓረáተáŠáŒˆáˆ®á‰½ ቅደáˆá‰°áŠ¨á‰°áˆ áŠá‹á¡á¡ እንዲáˆáˆ በባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥáŠáŒ½áˆ‘á ክááˆ-á‹áˆ›áˆ­áŠ› á•ሮáŒáˆ«áˆ ሦስት áˆá‰ƒá‹°áŠ› መáˆáˆ…ራን ለጥያቄዎቹ በተናጠሠያዘጋጇቸዠመáˆáˆ¶á‰½ ለáŒáˆáŒˆáˆ›á‹ በáŒá‰¥áŠ á‰µáŠá‰µ አገáˆáŒáˆˆá‹‹áˆá¡á¡ በá‹áŒ¤á‰µ ትንተናዠመሠረትሠበቅደáˆá‰°áŠ¨á‰°áˆ áŠ áˆµá‰°áŠ«áŠ­áˆ áŒ¥á‹«á‰„áŠ“ በሚለካዠየቋንቋ ችሎታ መካከሠመጣጣሠአáˆá‰³á‹¨áˆá¤ ቅደáˆá‰°áŠ¨á‰°áˆ áŠ áˆµá‰°áŠ«áŠ­áˆ áŒ¥á‹«á‰„ እንዲለካ የሚጠበቀዠየማንበብ ክሂሠችሎታን ቢሆንáˆá£ በዚህ ጥናት የመረጃ áˆáŠ•áŒ®á‰½ áŒáŠ• ጥያቄዠየቀረበዠየመጻá ክሂሠችሎታን እንዲለካ ታስቦ መሆኑን ከá‹áŒ¤á‰µ ትንተናዠለመረዳት ተችáˆáˆá¡á¡ ለዚህሠሲባሠበአንድ ቅደáˆá‰°áŠ¨á‰°áˆ áŠ áˆµá‰°áŠ«áŠ¨áˆ áŒ¥á‹«á‰„ መሠረት መረጃዠከሚችለዠበላይ በቀረቡት ጥያቄዎች መካከሠመደጋገá ወይሠየመረጃ ተጋቦት ታይቷáˆá¤ ይህሠየጥያቄዎችን ራስን ችሎ አንድን የቋንቋ ችሎታ ዘርá የመለካት ብቃት እንደጎዳዠየጥናቱ á‹áŒ¤á‰µ አሳይቷáˆá¡á¡ የá‹áŒ¤á‰µ ትንተናዠእንዳመላከተዠáˆáˆ‰áˆ የጥናቱ ናሙና ጥያቄዎች በመáˆáˆµ አስመራጭ á‰…áˆ­á… á‹¨á‰€áˆ¨á‰¡ ኾáŠá‹á£ ቢያንስ አንድ መáŠáˆ» መáˆáˆµ áŒáŠ• የላቸá‹áˆá¤ ይህሠበዓረáተáŠáŒˆáˆ®á‰¹ ከተገቢ የቅደáˆá‰°áŠ¨á‰°áˆ áŠ áˆ˜áˆ‹áŠ«á‰¾á‰½ ጉድለት ጋራ ተዳáˆáˆ® ጥያቄዎቹን አወሳስቧቸዋáˆá¡á¡ ከዚህሠበተጨማሪ በቅደáˆá‰°áŠ¨á‰°áˆ áŠ áˆµá‰°áŠ«áŠ«áˆ áŒ¥á‹«á‰„ የሚጠበቀዠመሉ መáˆáˆµ በመሆኑ በዚህ ረገድ የáŠáŒ¥á‰¥ አሰጣጡ የáትáˆá‹ŠáŠá‰µ ችáŒáˆ­ እንዳለበት የጥናቱ á‹áŒ¤á‰µ አሳይቷáˆá¡á¡ በጥናቱ á‹áŒ¤á‰µ መሠረትሠከቅደáˆá‰°áŠ¨á‰°áˆ áŠ áˆµá‰°áŠ«áŠ­áˆ áŒ¥á‹«á‰„ ጋር በተያያዘ የሚከሰቱትን ችáŒáˆ®á‰½ በመጠኑሠቢሆን ለመቀáŠáˆµ እንዲቻሠመáተሄዎች ተጠá‰áˆ˜á‹‹áˆá¡á¡ 

Published
2024-01-25
How to Cite
Alemu, M. (2024). በኢትዮጵያ አጠቃላይ ኹለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የዐማርኛ ቋንቋ ፈተና የቅድመተከተል አስተካክል ጥያቄ ግምገማ. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 7(2), 40-59. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v7i2.1624
Section
Articles