በአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዳት ችሎታና የራስመር መማር ብልሃቶች አጠቃቀም ተዛምዶ፤ በአስራአንደኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት

  • Yidnekachew Geremew Kotebe University of Education
  • Geremew Lemu Addis Ababa University
  • Seid Yimer Mekele University

Abstract

 

የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዳት ችሎታና የራስመር መማር ብáˆáˆƒá‰¶á‰½ አጠቃቀሠመካከሠያለá‹áŠ• ተዛáˆá‹¶ መáˆá‰°áˆ½ ሲሆን ጥናቱ በተላá‹áŒ¦á‹Žá‰½ መካከሠያለን áŒáŠ•áŠ™áŠá‰µ የሚáˆá‰µáˆ½ በመሆኑ ተዛáˆá‹·á‹Š የáˆáˆ­áˆáˆ­ ንድáን የተከተለ áŠá‹á¡á¡ እኩሠእድሠሰጭ ንሞና ዘዴ በመጠቀሠየተመረጡት የጥናቱ ተሳታáŠá‹Žá‰½ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በáˆáˆˆá‰µ የáˆáˆˆá‰°áŠ› ደረጃ ትáˆáˆ…ርት ቤቶች የሚማሩ የአማርኛ ቋንቋ አááˆá‰µ የሆኑ የአስራአንደኛ ክáሠተማሪዎች ናቸá‹á¡á¡ ከእáŠá‹šáˆ… የጥናቱ ተሳታáŠá‹Žá‰½ መረጃ ለመሰብሰብ የአንብቦ መረዳት ችሎታ መለኪያ áˆá‰°áŠ“ እና የራስመር መማር ብáˆáˆƒá‰¶á‰½ አጠቃቀሠመጠይቅ በጥቅሠላይ á‹áˆˆá‹‹áˆá¡á¡ የመረጃ ትንተናዠገላጭና ተንባይ ስታትስቲክሳዊ ዘዴዎችን በመጠቀሠተካሂዶ ለጥናቱ መሰረታዊ ጥያቄዎች መáˆáˆµ ማáŒáŠ˜á‰µ ተችáˆáˆá¡á¡ ከመረጃ ትንተናዠበተገኘዠá‹áŒ¤á‰µ መሰረት የ11ኛ ክáሠአማርኛ ቋንቋ አááˆá‰µ ተማሪዎች አንብቦ የመረዳት ችሎታ በáˆáŠ• ደረጃ ላይ እንደሆአለሚጠይቀዠየጥናቱ ጥያቄ የáˆá‰°áŠ“á‹ áŠ áˆ›áŠ«á‹­ á‹áŒ¤á‰µ እና የá‹áŒ¤á‰µ ስርጭቱ አብዛኞቹ ተማሪዎች አንብቦ የመረዳት ችሎታቸዠመካከለኛ እንደሆአማረጋገጥ ተችáˆáˆá¡á¡ የጥናቱ ተሳታአተማሪዎች የራስመር መማር ብáˆáˆƒá‰¶á‰½ አጠቃቀሠáˆáŠ• ደረጃ ላይ እንደሆአለማወቅ በተደረገ የአማካዮች áተሻ በንዑስ ስኬሎች ደረጃና በአጠቃላይ መጠይቅ ደረጃ የተገኘዠá‹áŒ¤á‰µ የሚያሳየዠየተማሪዎቹ የራስመር መማር ብáˆáˆƒá‰¶á‰½ አጠቃቀሠመካከለኛ መሆኑን áŠá‹á¡á¡ በመጨረሻሠበተሰራዠየá’ርሰን ተዛáˆá‹¶ ትንተና á‹áŒ¤á‰µ መሰረት በአስራ አንደኛ ክáሠአማርኛ ቋንቋ አááˆá‰µ ተማሪዎች አንብቦ የመረዳት ችሎታ እና የራስመር መማር ብáˆáˆƒá‰¶á‰½ አጠቃቀሠመካከሠጉáˆáˆ… ተዛáˆá‹¶ አáˆá‰³á‹¨áˆá¡á¡

Published
2023-05-07
How to Cite
Geremew, Y., Lemu, G., & Yimer, S. (2023). በአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዳት ችሎታና የራስመር መማር ብልሃቶች አጠቃቀም ተዛምዶ፤ በአስራአንደኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 5(1), 88-112. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v5i1.1517
Section
Articles