በማስተማር ልምምድ ሂደት የፅብረቃ ክህሎት አላባዎች (Elements of Reflective Skill) አተገባበር ትንተና፡- በ3ኛ ዓመት የአማርኛ ቋንቋ እጩ መምህራን ተተኳሪነት

  • Asefa Woreta Bahir Dar University
  • Amera Seifu Bahir Dar University
  • Sefa Meka Bahir Dar University

Abstract

የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በማስተማር áˆáˆáˆá‹µ ሂደት የá…ብረቃ ክህሎት አመላካች አላባዎች አተገባበር በáˆáŠ• ደረጃ ላይ እንደሚገአመመርመር áŠá‹á¡á¡ ዓላማá‹áŠ• ለማሳካትሠዓይáŠá‰³á‹Š ንጥሠጥናት ንድá (Qualitative Case Study Design) ተáŒá‰£áˆ«á‹Š ተደርጓáˆá¡á¡ የጥናቱ ተሳታáŠá‹Žá‰½áˆ በደብረታቦር ከተማ በበጌáˆá‹µáˆ­ መáˆáˆ…ራን ትáˆáˆ…ርት ኮሌጅ በ2014 á‹“.ሠበአᄠቴዎድሮስ አንደኛ ደረጃ ትáˆáˆ…ርት ቤት በ5ኛ ክáሠላይ የማስተማር áˆáˆáˆá‹³á‰¸á‹áŠ• ያካሄዱ አራት የ3ኛ ዓመት የአማርኛ ቋንቋ እጩ መáˆáˆ…ራን ናቸá‹á¡á¡ ለጥናቱ በ5ኛ ክáሠላይ ለማስተማር áˆáˆáˆá‹µ የተመደቡ እጩ መáˆáˆ…ራን በዓላማ የእጣ ናሙና ተመርጠዋáˆá¡á¡ 5ኛ ክáሠበዓላማ የእጣ ናሙና የተመረጠበት áˆáŠ­áŠ•á‹«á‰µ ከ5ኛ-8ኛ ክáሠለማስተማር áˆáˆáˆá‹µ ከተመደቡት እጩ መáˆáˆ…ራን መካከሠ5ኛ ክáሠላይ የተመደቡት የተሻለ የá‰áŒ¥áˆ­ ብዛት (አራት) ያላቸዠበመሆኑ በቂ መረጃ ለማáŒáŠ˜á‰µ ታስቦ áŠá‹á¡á¡ መረጃዎቹሠበዕለታዊ የá…ብረቃ á…áˆáᣠበáˆáˆáŠ¨á‰³ እና በቃáˆáˆ˜áŒ á‹­á‰… ተሰብስበዋáˆá¡á¡ የተሰበሰቡት መረጃዎች በዓይáŠá‰µ በዓይáŠá‰µ ከተደራጠበኋላሠከመሪ ጥያቄዎች አንáƒáˆ­ የተራኪ (Narrative Analysis) እና የንጥሠአዋቃሪ (Cross-Case Analysis) ስáˆá‰¶á‰½áŠ• በማጣመር ተተንትáŠá‹‹áˆá¡á¡ በትንተናዠየተገኙ á‹áŒ¤á‰¶á‰½ እንደሚያመላክቱትᣠየጥናቱ ተሳታáŠá‹Žá‰½ የá…ብረቃ ክህሎት አላባዎች አተገባበር á‹á‰…ተኛ ሆኖ ተገáŠá‰·áˆá¡á¡ በመሆኑሠየመáˆáˆ…ራን ትáˆáˆ…ርት ኮሌጆች አላባዎቹ ለá…ብረቃ ክህሎት እድገት ያላቸá‹áŠ• አወንታዊ ሚና በመረዳት በማስተማር áˆáˆáˆá‹µ ሂደት ለእጩ መáˆáˆ…ራኑ ተገቢ ድጋáና ክትትሠሊያደርጉ ይገባáˆá¡á¡

Published
2023-05-16
How to Cite
Woreta, A., Seifu, A., & Meka, S. (2023). በማስተማር ልምምድ ሂደት የፅብረቃ ክህሎት አላባዎች (Elements of Reflective Skill) አተገባበር ትንተና፡- በ3ኛ ዓመት የአማርኛ ቋንቋ እጩ መምህራን ተተኳሪነት. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 5(2), 115-142. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v5i2.1499
Section
Articles