ጽንሰ ሐሳብ-ተኮር የማንበብ ትምህርት፣ በማንበብ ታታሪነትና በአንብቦ መረዳት ችሎታ ላይ ያለው ተጽዕኖ፤

በአካባቢ ሣይንሥ ትምህርት፣በአምስተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት

  • Atsede Maru Bahir Dar University
  • Marew Alemu Bahir Dar University
  • Bizyayehu Kerisew Bahir Dar Univesity

Abstract

የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ አካባቢ ሣይንሥን በጽንሰáˆáˆ³á‰¥á‰°áŠ®áˆ­ የማንበብ ትáˆáˆ…ርት መማር በማንበብ ታታሪáŠá‰µáŠ“ በአንብቦ መረዳት ችሎታ ላይ ያለá‹áŠ• ተጽዕኖ መáˆá‰°áˆ½ áŠá‰ áˆ­á¡á¡ ጥናቱ ቅደመትáˆáˆ…ርትና ድኅረትáˆáˆ…ርት ባለá‰áŒ¥áŒ¥áˆ­ ቡድን áትáŠá‰µáˆ˜áˆ°áˆ (quasi experiment) ስáˆá‰µ ላይ የተመሰረተ áŠá‹á¡á¡ የጥናቱ ተሳታáŠá‹Žá‰½ በባሕር ዳር ከተማ በዕá‹á‰€á‰µ á‹áŠ“ አንደኛ ደረጃ ትáˆáˆ…ርትቤት በ2014 á‹“.ሠከáŠá‰ áˆ© á‹áˆ«á‰µ የá‹áˆáˆµá‰°áŠ› ክáሠመማሪያ ክáሎች á‹áˆµáŒ¥ በቀላሠየዕጣ ንሞና ዘዴ የተመረጡ የኹለት ክáሠተማሪዎች ናቸá‹á¡á¡ በዚህሠበá‰áŒ¥áŒ¥áˆ­ ቡድኑ 48 እና በáትáŠá‰µ ቡድኑ 48 በድáˆáˆ© 96 ተማሪዎች ተሳትáˆá‹‹áˆá¡á¡ የáትáŠá‰µ ቡድኑ ለá‹áˆáˆµá‰µ ሳáˆáŠ•á‰³á‰µ (ለ20 ክáለጊዜያት) በጽንሰáˆáˆ³á‰¥á‰°áŠ®áˆ­ የማንበብ ትáˆáˆ…ርት (በማንበብ የáŒáŠ•á‹›á‰¤ ብáˆáˆƒá‰¶á‰½áŠ“ የተáŠáˆ³áˆ½áŠá‰µ የድጋá ተáŒá‰£áˆ«á‰µ)á£á‹¨á‰áŒ¥áŒ¥áˆ­ ቡድኑ በመደበኛዠሥርዓተትáˆáˆ…ርት ስáˆá‰µ አካባቢ ሣይንሥን ተáˆáˆ¨á‹‹áˆá¡á¡ የጥናቱ መረጃዎች በአንብቦ መረዳት áˆá‰°áŠ“á‹Žá‰½áŠ“ በማንበብ ታታሪáŠá‰µ መጠይቅ በቅድመትáˆáˆ…ርትና በድኅረትáˆáˆ…ርት ተሰብስበዋáˆá¡á¡ የመረጃ መሰብሰቢያ መሣሪያዎቹ ተገቢáŠá‰µ በáተሻዊና በአረጋጋጭ የá‹áŠ­á‰°áˆ­ ትንተና ስáˆá‰¶á‰½ (Exploratory & confirmatory factor analysis) እና አስተማማáŠáŠá‰± በá‹áˆµáŒ£á‹Š ወጥáŠá‰µáŠ“ (internal consistancy) በተቀናጀ አስተማማáŠáŠá‰µ (composit reliability) ተረጋáŒáŒ§áˆá¡á¡ የጥናቱ ተሳታáŠá‹Žá‰½ የጾታ ተመጣጣáŠáŠá‰µ በካይ ካሬᣠየዕድሜና የዳራዊ á‹•á‹á‰€á‰µ አቻáŠá‰µ በባዕድ ናሙና ቲ-ቴስት ተለክቷáˆá¡á¡ የጥናቱ መረጃዎችሠበSPSS AMOS 23 ሶáትዌር በመታገዠበመዋቅራዊ ስሌት ሞዴሠስáˆá‰µ (Structural equation model) ተተንትáŠá‹‹áˆá¡á¡ በዚህሠጽንሰáˆáˆ³á‰¥á‰°áŠ®áˆ­ የማንበብ ትáˆáˆ…ርት በተማሪዎች አንብቦ የመረዳት ችሎታ (β=.34, t= 2.8, p<0.05) እና በማንበብ ታታሪáŠá‰µ (β=.65, t= .4.76, p<0.05) ላይ ቀጥተኛᣠየማንበብ ታታሪáŠá‰µáŠ• በማጎáˆá‰ á‰µ በአንብቦ መረዳት ችሎታ ላይ (B=.18, t=1.3, p<0.05) ኢቀጥተኛ ተጽዕኖ እንዳለዠየá‹áŒ¤á‰µ ትንተናዠአመላክቷáˆá¡á¡ በዚህሠመሰረት በጽንሰáˆáˆ³á‰¥á‰°áŠ®áˆ­ የማንበብ ትáˆáˆ…ርት አተገባበር ላይ የመáትሔ áˆáˆ³á‰¦á‰½ ተጠá‰áˆ˜á‹‹áˆá¡á¡

Published
2023-05-16
How to Cite
Maru, A., Alemu, M., & Kerisew, B. (2023). ጽንሰ ሐሳብ-ተኮር የማንበብ ትምህርት፣ በማንበብ ታታሪነትና በአንብቦ መረዳት ችሎታ ላይ ያለው ተጽዕኖ፤: በአካባቢ ሣይንሥ ትምህርት፣በአምስተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 5(2), 85-114. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v5i2.1498
Section
Articles