የማኅበራዊ ደረጃ መልክ በወሎ አዝማሪዎች

  • Aster Mulu, Dr. Bahir Dar University

Abstract

የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የወሎ አá‹áˆ›áˆªá‹Žá‰½áŠ• ማህበራዊ ደረጃ መáˆá‰°áˆ¸ áŠá‹á¡á¡ ይህ ዓላማ áŒá‰¡áŠ• እንዲመታ በስሩ አá‹áˆ›áˆªá‹Žá‰½ ከሌላዠማህበረሰብ ጋር ያላቸዠማህበራዊ áŒáŠ•áŠ™áŠá‰µ áˆáŠ• መáˆáŠ­ አለá‹? አá‹áˆ›áˆªá‹Žá‰½ ለራሳቸዠያላቸዠአመለካከት áˆáŠ•á‹µáŠ•? አá‹áˆ›áˆªá‹Žá‰½ ለሌላዠሰዠያላቸዠአመለካከት áˆáŠ• ይመስላáˆ? ማህበራዊ ደረጃ በአá‹áˆ›áˆªá‹Žá‰½ መካከሠያለዠማህበራዊ ደረጃ áˆáŠ• áˆáŠ• ይመስላáˆ? የሚሉ ጥያቄዎች ተዘጋጅተዠáˆáˆ‹áˆ½ አáŒáŠá‰°á‹‹áˆá¡á¡ ጥያቄዎችን ለመመለስ የረዱ መረጃዎች ከቀዳማይና ከካáˆáŠ£á‹­ የመረጃ áˆáŠ•áŒ®á‰½ ተሰብስበዋáˆá¡á¡ የወሎ አá‹áˆ›áˆªá‹Žá‰½áŠ• ይወክላሉ ተብለዠከተመረጡᣠበረከትᣠከድጆᣠደረቅ ወይራና ማርዬ ከተባሉ የአá‹áˆ›áˆª መንደሮች በáˆáˆáŠ¨á‰³á£ á‰ á‰ƒáˆˆáˆ˜áŒ á‹­á‰…áŠ“ በተተኳሪ ቡድን á‹á‹­á‹­á‰µ ከስáˆáˆ³ ስáˆáŠ•á‰µ የመረጃ አቀባዮች መረጃዎች ተሰብስበዋáˆá¡á¡ መቅረဠድáˆá…ᣠየáŽá‰¶áŠ“ የቪዲዮ ካሜራ እና ማስታወሻ ደብተር á‹°áŒáˆž መረጃዎችን ለመሰብሰብ አገáˆáŒáˆŽá‰µ ላይ የዋሉ á‰áˆ¶á‰½ ናቸá‹á¡á¡ ከካáˆáŠ£á‹­ የመረጃ áˆáŠ•áŒ®á‰½ ከጥናቱ ጋር ተዛማጅáŠá‰µ ያላቸá‹á£ የጥናቱን መáŠáˆ» ሃሳብ የሚያጠናክሩᣠለጥሬ መረጃዎች ማáŠáƒá€áˆªá‹«áŠ“ ማወዳደሪያ የሚሆኑᣠá…áˆáŽá‰½ ተáˆá‰µáˆ¸á‹‹áˆá¡á¡ የተለያዩ á…ንሰሃሳቦች ተቃáŠá‰°á‹‹áˆá¡á¡ በዚህ áˆáŠ”á‰³ የተሰበሰቡ ጥናቶች በአáŒá‰£á‰¡ ከተመረመሩ በኋላ የዓላማ ጥያቄዎችን በሚመáˆáˆµ መáˆáŠ­ ተመድበዠበክዋኔያዊና ማርክሳዊ ዘዴዎች ተተንትáŠá‹‹áˆá¡á¡ ከትንታኔዠወሎ á‹áˆµáŒ¥ የሚኖሩ አá‹áˆ›áˆªá‹Žá‰½á‹¨á‹ˆáˆŽ አá‹áˆ›áˆªá‹Žá‰½ ወሎ ተብሎ በሚጠራዠአካባቢ በበርካታ ቦታዎች የራሳቸá‹áŠ• መንደር መስርተዠእንደኖሩᣠከጋብቻ አንáƒáˆ­ ሲታዩ ቀደሠባለዠጊዜ እርስ በእርስ ብቻ ይጋቡ እንደáŠá‰ áˆ©á£ የራሳቸዠየሰርጠስርዓት እንዳላቸá‹á£ በመካከሠያለዠየá†á‰³ áŒáŠ•áŠ™áŠá‰µ በመከባበርና በመተባበር ላይ የተመሰረተ እንደሆáŠá¤á‹›áˆ¬ ከሌላዠማህበረሰብ ጋር ያላቸዠማህበራዊ áŒáŠ•áŠ™áŠá‰µ ከጥንቱ የተሻለ ቢሆንሠእኩሠአለመሆኑን በአá‹áˆ›áˆªá‹Žá‰½ መካከሠጎበዠአá‹áˆ›áˆªáŠ“ ጎበዠያáˆáˆ†áŠ áŠ á‹áˆ›áˆª እንዲáˆáˆ ባላባትና ጭሰኛ የሚባሉ ደረጃዎች መኖራቸá‹áŠ• ለማየት ተችáˆáˆá¡á¡

Published
2023-07-04
How to Cite
Mulu, A. (2023). የማኅበራዊ ደረጃ መልክ በወሎ አዝማሪዎች. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 6(2), 108-127. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v6i2.1488
Section
Articles