የራስመር መማር ብልሃቶች (Self-regulated learning strategies) በማንበብ ተነሳሽነትና በአንብቦ መረዳት ችሎታ ላይ ያላቸው ሚና፤ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት

  • Tadesse Dargew Bahir Dar Univesity
  • Mulugeta Teka Bahir Dar Univesity
  • Marew Alemu Bahir Dar Univesity

Abstract

የጥናቱ ዋና ዓላማ የራስመር መማር ብáˆáˆƒá‰¶á‰½ አንብቦ የመረዳት ችሎታንና የማንበብን ተáŠáˆ³áˆ½áŠá‰µ የማሳደጠሚና መመርመር áŠá‹á¡á¡ ዓላማá‹áŠ• ለማሳካትሠáትáŠá‰µáˆ˜áˆ°áˆ የጥናት ንድá ተáŒá‰£áˆ«á‹Š የተደረገ ሲሆንᣠተሳታáŠá‹Žá‰¹ በጎንደር ከተማ አስተዳደር በáˆá‹‘ሠአለማየሠቴዎድሮስ አንደኛ ደረጃ ትáˆáˆ…ርትቤት በ2010 á‹“.ሠትáˆáˆ…ርታቸá‹áŠ• የተከታተሉ የሰባተኛ ክáሠተማሪዎች ናቸá‹á¡á¡ በትáˆáˆ…ርትቤቱ ከሚገኙ የሰባተኛ ክáሠተማሪዎች መካከሠበአንድ መáˆáˆ…ር ከሚማሩ አáˆáˆµá‰µ ክáሎች ተማሪዎች á‹áˆµáŒ¥ 74 እና 75 ክáሎች በተራ የእጣ ናሙና ዘዴ ተለይተዋáˆá¡á¡ መረጃዎቹ በቅድመትáˆáˆ…ርትና በድኅረትáˆáˆ…ርት በአንብቦ መረዳት áˆá‰°áŠ“áŠ“ በማንበብ ተáŠáˆ³áˆ½áŠá‰µ የጽሑá መጠይቅ ተሰብስበዋáˆá¡á¡ በአንብቦ መረዳት áˆá‰°áŠ“á‹áŠ“ በማንበብ ተáŠáˆ³áˆ½áŠá‰µ የጽሑá መጠይበየተሰበሰቡት መረጃዎች በየአይáŠá‰³á‰¸á‹ ከተደራጠበኋላ በአማካይ á‹áŒ¤á‰µá£ በáˆá‹­á‹­á‰µ ትንተናና በአበር áˆá‹­á‹­á‰µ ትንተና ተሰáˆá‰°á‹ ተተንትáŠá‹‹áˆá¡á¡ በቅድመትáˆáˆ…ርት በአንብቦ የመረዳት áˆá‰°áŠ“áŠ“ በማንበብ ተáŠáˆ³áˆ½áŠá‰µ የጽሑá መጠይቅ ተመጣጣአአማካይ á‹áŒ¤á‰¶á‰½ የተመዘገበባቸዠየሙከራá‹áŠ“ የá‰áŒ¥áŒ¥áˆ© ቡድኖች በድኅረትáˆáˆ…ርት áˆá‰°áŠ“áŠ“ በድኅረትáˆáˆ…ርት የማንበብ ተáŠáˆ³áˆ½áŠá‰µ የሙከራዠቡድን ተማሪዎች ከá‰áŒ¥áŒ¥áˆ© ቡድን ተማሪዎች የበለጠ ጉáˆáˆ… የሆአáˆá‹©áŠá‰µ (P= <0.05) አሳይተዋáˆá¡á¡ ይህ á‹áŒ¤á‰µáˆ የራስመር መማር ብáˆáˆƒá‰¶á‰½ የተማሪዎችን የአንብቦ መረዳት ችሎታና የማንበብን ተáŠáˆ³áˆ½áŠá‰µ ከማሻሻሠአኳያ ጉáˆáˆ… ሚና ሊኖራቸዠእንደሚችሠአመላክቷáˆá¡á¡

Published
2023-02-17
How to Cite
Dargew, T., Teka, M., & Alemu, M. (2023). የራስመር መማር ብልሃቶች (Self-regulated learning strategies) በማንበብ ተነሳሽነትና በአንብቦ መረዳት ችሎታ ላይ ያላቸው ሚና፤ በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 3(2), 86-109. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v3i2.1431
Section
Articles