የሥáŠáŒ½áˆ‘á‹á‹Š አስተማስሎ እና የሳá‹áŠ•áˆµ መሠረተሃሳቦችና “ቅን†(Basic) ደንቦች á‹áˆ…ደት በአዳሠረታ “ዘላንâ€
Abstract
ሥáŠáŒ½áˆ‘á ከተለያዩ ዲሲá•ሊኖች በሚáŠáŒ በጽንሰሃሳቦች እና አንጻሮች ተመáˆáˆáˆ® áች መስጠት ተáˆáŒ¥áˆ®á‹ áŠá‹á¡á¡ የሥáŠáŒ½áˆ‘á ጉዳዠየሰዠáˆáŒ… ጉዳዠከሆአስለ ሰዠኑባሬᣠተáˆáŒ¥áˆ®á£ ባህáˆá‹á£ የአስተሳሰብ አድማስ እና áˆáŠžá‰µ ወዘተ. የሚመረáˆáˆ© ዲሲá•ሊኖች áˆáˆ‰ ከሥáŠáŒ½áˆ‘á ጋሠመዛመዳቸዠአá‹á‰€áˆáˆá¡á¡ የዚህ ጥናት ትኩረትሠየዚሠአካሠበሆኑት በሥáŠáŒ½áˆ‘áᣠሳá‹áŠ•áˆµáŠ“ ááˆáˆµáና (ሳá‹áŠ•áˆµáˆ ááˆáˆµáና መሆኑ ተናጽሮ) መወዳጀት ላዠየተመሠረተ áŠá‹á¡á¡ አለንጋና áˆáˆµáˆ በተሰኘዠየአዳሠረታ የአጫáŒáˆ áˆá‰¦áˆˆá‹¶á‰½ ስብስብ á‹áˆµáŒ¥ “ዘላንâ€áŠ• በመá‹áˆ°á‹µ ሥáŠáŒ½áˆ‘á‹á‹Š አስተማስሎዎች እና ሳá‹áŠ•áˆ³á‹Š ደንቦችና መሠረተሃሳቦች እንዴት ባለ ኪáŠá‰µ (በመዋደድ) ተዋህደዠእንደቀረቡ መáˆáŠ¨áˆ á‹¨áŒ¥áŠ“á‰± ዓላማ áŠá‹á¡á¡ ጥናቱን በበá‹áŠá‰´áŠáˆµá‰³á‹ŠáŠá‰µ እና በ“áŠáŒˆáˆ¨áካሬ†ዘዴዎች ላዠተመስáˆá‰¶ እና በመካከላቸዠያለá‹áŠ• ወዳጅáŠá‰µ አወዳድሮ áች ለማበጀት ተሞáŠáˆ¯áˆá¡á¡ በዚህáˆá£ በአáŒáˆ áˆá‰¦áˆˆá‹· á‹áˆµáŒ¥á£ በበሥáŠáŒ½áˆ‘á እና በሳá‹áŠ•áˆµ መካከሠያለዠተዛáˆá‹¶ ጠባቃ መሆኑ ተመላáŠá‰·áˆá¡á¡ በ“ዘላን†አáŒáˆ áˆá‰¦áˆˆá‹µ á‹áˆµáŒ¥ የቀረቡ ሥáŠáŒ½áˆ‘á‹á‹Š አስተማስሎዎች እንደ “áˆá‹µá‰£á‹Š ሥáŠáŠ áˆ˜áŠáŠ•á‹®â€ (Categorical Syllogism) እና ከሒሳቡ á‹áˆµáŒ¥ እንደ “Implication†ካሉ “Symbolic Logicâ€áŠ¦á‰½ ጋሠእንደሚዛመዱ ተመáˆáˆáˆ¯áˆá¡á¡ ከዚህ በተጨማሪáˆá£ በ“ጂኦሜትሪ†ትáˆáˆ…áˆá‰µ á‹áˆµáŒ¥ ሰáˆáŠ¨áŠ› ከሆáŠá‹ የጨረሠá‰áˆ«áˆ¾á‰½ “ተስማሞታዊ ደንብ†ወá‹áˆ “ተመጣጥኖሽ†ጋሠእንደሚዋደድ ተገáˆáŒ§áˆá¡á¡ ለአብáŠá‰µá¤ በአንድ ጨረሠá‹áˆµáŒ¥ የሚኖሠአማካዠአንድ áŠáŒ¥á‰¥ áŠá‹ እንደሚለá‹á£ በሥáŠáŒ½áˆ‘á‹á‹Š አስተማስሎ በእኩáˆáŠá‰µ የáች አሻጋሪ ጽንሰሃሳብ አሊያሠትዕáˆáˆá‰µ አለá¡á¡ በ“ጂኦሜትሪá‹â€ አንድ á‰áˆ«áˆ½ ጨረሠለራሱ áŠá€á‰¥áˆ«á‰… áŠá‹ እንደሚለዠáˆáˆ‰á£ በሥáŠáŒ½áˆ‘á‹á‹Š አስተማስሎሠየመጀመáˆá‹«á‹ áች ወደ ቀጣዩ የሚሻገሠእንደመሆኑ በáች ደረጃ ለራሱ áŠá€á‰¥áˆ«á‰… áŠá‹ ማለት á‹á‰»áˆ‹áˆá¡á¡ በዚህáˆá£ ሥáŠáŒ½áˆ‘á‹á‹Š አስተማስሎ እንደ “áˆáŒ¡áŠ• ህáŒâ€ (symmetric law) እና “የተሻáŒáˆ®áˆ½ ህáŒâ€ (transitive law) ካሉ የጂኦሜትሪ ደንቦች ጋሠá‹á‰°á‹«á‹«áˆ ማለት á‹á‰»áˆ‹áˆá¡á¡ ስለሆáŠáˆá£ ሥáŠáŒ½áˆ‘á‹á‹Š አስተማስሎን እንደ የ“እስብ ቀመáˆâ€ (thought formulae) መá‹áˆ°á‹µ የሚቻሠእና ከሳá‹áŠ•áˆ³á‹Š ደንቦች ጋሠየማá‹áŒ£áˆ‹ እንደሆአበ“ዘላን†ለማመላከት ተችáˆáˆá¡á¡
Authors who publish with this journal agree to the following terms:
- Authors retain copyright and grant the journal right of first publication with the work simultaneously licensed under a Creative Commons Attribution License that allows others to share the work with an acknowledgement of the work's authorship and initial publication in this journal.
- Authors are able to enter into separate, additional contractual arrangements for the non-exclusive distribution of the journal's published version of the work (e.g., post it to an institutional repository or publish it in a book), with an acknowledgement of its initial publication in this journal.
- Authors are permitted and encouraged to post their work online (e.g., in institutional repositories or on their website) prior to and during the submission process, as it can lead to productive exchanges, as well as earlier and greater citation of published work (See The Effect of Open Access).