የአማራጭ ምዘናዎች የተማሪዎችን ድርሰት የመጻፍ ችሎታ የማሻሻል ሚና

  • Hailay Tesfay Bahir Dar Univesity

Abstract

የዚህ ጥናት ዓላማ የአማራጭ áˆá‹˜áŠ“á‹Žá‰½ የተማሪዎችን ድርሰት የመጻá ችሎታ የማሻሻሠሚና መመርመር áŠá‰ áˆ­á¡á¡ ዓላማá‹áŠ• ከáŒá‰¥ ለማድረስáˆá£ በ2009 á‹“.ሠከአርባ áˆáŠ•áŒ­ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቋንቋ(ዎች) እና ስáŠáŒ½áˆ‘á-á‹áˆ›áˆ­áŠ› ትáˆáˆ…ርት ክáሠአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በቅድመትáˆáˆ…ርትና በድኅረትáˆáˆ…ርት ድርሰት የመጻá ችሎታ áˆá‰°áŠ“á‹Žá‰½áŠ“ በድርሰት የመጻá ችሎታ ሂደታዊ ዕድገት መመዘኛ መሥáˆáˆ­á‰¶á‰½ አማካይáŠá‰µ መረጃዎች ተሰብስበዋáˆá¡á¡ መረጃዎቹ ለትንተና ከመቅረባቸዠበáŠá‰µ ተጣርተá‹á£ ለትንተና በሚያመች መለያ ስያሜ ተሰጥቷቸዋáˆá¡á¡ ከዚያሠከድርሰት የመጻá ችሎታ የቅድመትáˆáˆ…ርትና የድኅረትáˆáˆ…ርት áˆá‰°áŠ“á‹Žá‰½ የተገኙት አማካይ á‹áŒ¤á‰¶á‰½áŠ“ መደበኛ áˆá‹­á‹­á‰¶á‰½ በገላጭ ስታትስቲክስ ከተáˆá‰°áˆ¹ በኋላᣠአጠቃላይ ድርሰት የመጻá ችሎታ á‹áŒ¤á‰¶á‰½ በጥንድ ናሙና ቲ-ቴስትᣠንዑሳን የመጻá ችሎታዎች á‹áŒ¤á‰¶á‰½ á‹°áŒáˆž በዊáˆáŠ®áŠ­áˆ°áŠ• ስሌት ተተንትáŠá‹‹áˆá¡á¡ በድርሰት የመጻá ችሎታ ሂደታዊ ዕድገትሠበጊዜ ክትትሎሽ (Time series)ᣠእንዲáˆáˆ መጠናዊ áˆá‹©áŠá‰±áŠ• ለማየትᣠበዳáŒáˆ áˆáŠ¬á‰µ áˆá‹­á‹­á‰µ ተáˆá‰µáˆ¿áˆá¡á¡ በዚህሠመሠረት የተማሪዎች አጠቃላይና ንዑሳን ድርሰት የመጻá ችሎታዎች የድኅረትáˆáˆ…ርት አማካይ á‹áŒ¤á‰¶á‰½ ከቅድመትáˆáˆ…ርት አማካይ á‹áŒ¤á‰¶á‰½ ተሽለዠተገáŠá‰°á‹‹áˆá¡á¡ በሂደታዊ የመማር ዕድገትሠበየደረጃዠየተገኙ አማካይ á‹áŒ¤á‰¶á‰½ ዕድገት እንዳለ አሳይተዋáˆá¡á¡ ይህሠየአማራጭ áˆá‹˜áŠ“á‹Žá‰½ የተማሪዎችን ድርሰት የመጻá ችሎታ በማሻሻሠረገድ አዎንታዊ ሚና እንዳላቸዠአሳይቷáˆá¡á¡ የጥናቱ አንድáˆá‰³áˆ ተáŒá‰£áˆ­á‰°áŠ®áˆ­ ድርሰት የመጻá ትáˆáˆ…ርት በአማራጭ áˆá‹˜áŠ“á‹Žá‰½ መታገዠእንዳለበት አመላክቷáˆá¡á¡ በዚህሠመሠረት አዋጭáŠá‰µ ያላቸዠየድርሰት ማስተማሪያ ዘዴዎችና የትáŒá‰ áˆ« ሂደቶች ተጠá‰áˆ˜á‹‹áˆá¡á¡

 

á‰áˆá ቃላትᤠየአማራጭ áˆá‹˜áŠ“á‹Žá‰½á£ á‹µáˆ­áˆ°á‰µ የመጻá ችሎታᣠየመጻá ንዑሳን ችሎታዎችᣠየመጻá ሂደታዊ ዕድገት

Published
2023-02-17
How to Cite
Tesfay, H. (2023). የአማራጭ ምዘናዎች የተማሪዎችን ድርሰት የመጻፍ ችሎታ የማሻሻል ሚና. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 2(2), 108-125. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v2i2.1420
Section
Articles