በሳይንስና ሒሳብ መማር ማስተማር የአማርኛ ቋንቋ የደጋፊነት ሚናና የሚያጋጥሙ ችግሮች፤ በመምህራን፣ በተማሪዎችና በወላጆች እይታ

  • Sefa Meka Bahir Dar Univesity
  • Wubalem Abebe Bahir Dar Univesity
  • Birhanu Engdaw Bahir Dar Univesity

Abstract

ይህ ጥናት የአማርኛ ቋንቋ በáˆáˆˆá‰°áŠ› ደረጃ የትáˆáˆ…ርት እርከን በሚካሄዱ የሳይንስ እና ሂሳብ ትáˆáˆ…ርቶች የመማር ማስተማር ሂደት ያለá‹áŠ• ሚናና የሚያጋጥሙ ችáŒáˆ®á‰½áŠ• የዚህ ጉዳይ á‹‹áŠáŠ› ባለድርሻ አካላት ከሆኑት መáˆáˆ…ራንᤠተማሪዎች እና ወላጆች እይታ አንáƒáˆ­ የሚመርመር áŠá‹á¡á¡ ጥናቱ የተካሄደዠአማርኛ እንደ መጀመሪያ ቋንቋ በሚáŠáŒˆáˆ­á‰£á‰¸á‹ ማህበራዊ አá‹á‹¶á‰½ በሚገኙ ትáˆáˆ…ርት ቤቶቸ ሲሆንᣠአራት የክáˆáˆ‰ ዞን መስተዳደሮችን ያካተተ áŠá‹á¤ በጥናቱ የተራዘመ የንሞና ዘዴ (multi-phase sampling) ጥቅሠ ላይ á‹áˆáˆá¡á¡  በዚሠዘዴሠ386 ተማሪዎችᣠ218 መáˆáˆ…ራን እና 386 ወላጆች ተመረጠዋáˆá¡á¡ መረጃዎቹ á‹áˆµáŠ•áŠ“ ክáት ጥያቄዎችን ባካተቱ የá…áˆá መጠይቆች ተሰብስበዋáˆá¡á¡ በáŠáŒ áˆ‹ ናሙና ቲ ቴስት (one sample t-test) እና ትኩረተ-áŠáŒ¥á‰¥áŠ• ያካተተ የመረጃ  ትንተና  በመጠቀሠመረጃዎቹ ተተንትáŠá‹‹áˆá¡á¡ የጥናቱ á‹áŒ¤á‰µ እንደሚያሳየዠበዚህ ትáˆáˆ…ርት እርከን ለተጠቀሱት ትáˆáˆ…ርቶች የእንáŒáˆŠá‹áŠ› ቋንቋ የማስማሪያáŠá‰µ እá‹á‰…ና የተሰጠዠቢሆንáˆá£ ለዚህ ተáŒá‰£áˆ­ የአማርኛ ቋንቋ የማይተኩ የደጋáŠáŠá‰µ ሚናዎች አሉት (p < .05):: ከá‹á‰¥á‹­ ማሳያዠመካከáˆáˆ ለተማሪዎች ጠጣር እና á‹áˆµá‰¥áˆµá‰¥ ሳይንሳዊ ሃሳቦችን በበቂ እና በጥáˆá‰€á‰µ ለማስጨበጥ የመጀመሪያ ቋንቋቸá‹áŠ• እንደ አጋዥ የማስተማሪያ ቋንቋ መጠቀሠáŒá‹µ እንደሚሠጥናቱ ይጠá‰áˆ›áˆá¡á¡  እንዲáˆáˆ  ተማሪዎች ያገኙትን  ሣይንሳዊ  እá‹á‰€á‰µ ከአካባቢያቸዠáŠá‰£áˆ«á‹Š áˆáŠ”á‰³ ጋር ለማገናዘብ እና እá‹á‰€á‰³á‰¸á‹áŠ•áˆ á‹ˆá‹° ህብረተሰቡ የማድረስ አቅሠእንዲኖራቸዠየመጀመሪያ ቋንቋቸዠየሆáŠá‹ አማርኛን በደጋአየማስተማሪያ መሳሪያáŠá‰µ ማዋሉ ወሳአመሆኑን áˆáˆ‰áˆ ባለድርሻ አካላት ይስማሙበታáˆá¡á¡ በአጠቃላይ ከáŒáŠá‰¶á‰¹ መገንዘብ የተቻለዠከሳይንስ የእá‹á‰€á‰µ á‹á‰…ያኖስ ያለን እá‹á‰€á‰µ ከáˆáŠ•áŒ© ለመá‹áˆ°á‹µ እንáŒáˆŠá‹áŠ› ቋንቋ  አይáŠá‰°áŠ›  ሚና ያለዠሲሆንᣠአማርኛ ቋንቋ á‹°áŒáˆž ይህንን እá‹á‰€á‰µ ለህብረተሰቡ (ሳይንስን እየተማሩ ያሉ ተማሪዎችን ጨáˆáˆ®) ለማድረስ የማይተካ  ድርሻá‹áŠ• ይወሰዳáˆá¡á¡ ከáŠá‹šáˆ… áŒáŠá‰¶á‰½ ለየት ባለ መáˆáŠ© ወላጆች እና ተማሪዎች በከáŠáˆ የአማርኛ ቋንቋ ለዚህ ተáŒá‰£áˆ­ መዋሠየተማሪዎችን የእንáŒáˆŠá‹áŠ› ቋንቋ ክህሎት እድገት ሊጎዳ ይችላሠየሚሠሰጋት እንዳላቸዠጥናቱ ያመለክታáˆá¡á¡

á‰áˆá ቃላትá¡- የሳይንስና ሂሳብ ትáˆáˆ…ርት ይዘትᣠáŒá‰¥á‹“ትን ማብላላትᣠየአá መáቻ  ቋንቋ የደጋáŠáŠá‰µ ሚናᣠየትáˆáˆ…ርት ባለድርሻ አካላት እይታ

Published
2023-02-17
How to Cite
Meka, S., Abebe, W., & Engdaw, B. (2023). በሳይንስና ሒሳብ መማር ማስተማር የአማርኛ ቋንቋ የደጋፊነት ሚናና የሚያጋጥሙ ችግሮች፤ በመምህራን፣ በተማሪዎችና በወላጆች እይታ. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 4(1), 76-96. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v4i1.1417
Section
Articles