የአንብቦ መረዳት ችሎታንና የማንበብ ግለብቃት እምነትን በማጎልበት ረገድ የተሻጋሪ ብልሀቶች ሚና፤ በሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት

  • Abeba Husien Bahir Dar Univesity
  • Marew Alemu Bahir Dar Univesity

Abstract

የጥናቱ ዓላማ የአንብቦ መረዳት ችሎታንና የማንበብ áŒáˆˆá‰¥á‰ƒá‰µ እáˆáŠá‰µáŠ• በማጎáˆá‰ á‰µ ረገድ የተሻጋሪ ብለሀቶችን ሚና መመርመር áŠá‹á¡á¡ ጥናቱ የቅድመትáˆáˆ…ርትና ድኅረትáˆáˆ…ርት áˆá‰°áŠ“ ባለá‰áŒ¥áŒ¥áˆ­ ቡድን áትáŠá‰µáˆ˜áˆ°áˆ (Quasi- expermental research) ንድáን መሰረት አድርጓáˆá¡á¡ የጥናቱ ተሳታáŠá‹Žá‰½ በጎንደር ከተማ በáˆá‹‘ሠአለማየሠቴዎድሮስ የመጀመሪያ ደረጃ ሙሉ ሳይክሠትáˆáˆ…ርትቤት በ2011 á‹“.ሠበሰባተኛ ክáሠትáˆáˆ…ርታቸá‹áŠ• ከሚማሩ አáˆáˆµá‰µ ክáሎች መካከሠከáˆáˆˆá‰µ የመማሪያ ክáሎች በተራ ዕጣ ናሙና ዘዴ የተመረጡ 120 (60 የሙከራና 60 የá‰áŒ¥áŒ¥áˆ­ ቡድን) ተማሪዎች ናቸá‹á¡á¡ በአንብቦ መረዳትና በማንበብ áŒáˆˆá‰¥á‰ƒá‰µ እáˆáŠá‰µ የጽáˆá መጠይቅ የተሰበሰቡት መረጃዎች በገላጭ ስትስቲክስᣠበáˆá‹­á‹­á‰µ ትንተና (ANOVA) እና በአበር áˆá‹­á‹­á‰µ ትንተና (ANCOVA) ተተንትáŠá‹‹áˆá¡á¡ በዚህሠበድህረትáˆáˆ…ርት አንብቦ የመረዳት ችሎታና በማንበብ áŒáˆˆá‰¥á‰ƒá‰µ እáˆáŠá‰µ á‹áŒ¤á‰µ የሙከራዠቡድን በስታትስቲክስ ጉáˆáˆ… የሆአየመሻሻሠáˆá‹©áŠá‰µ አሳይቷáˆá¡á¡ ይህሠየተሻጋሪ ብáˆáˆƒá‰¶á‰½  የተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታና የማንበብ áŒáˆˆá‰¥á‰ƒá‰µ እáˆáŠá‰µ የማጎáˆá‰ á‰µ ሚና እንዳላቸዠአመላክቷáˆá¡á¡

á‰áˆá ቃላትᤠተሻጋሪ ብáˆáˆƒá‰µá£ የማንበብ áŒáˆˆá‰¥á‰ƒá‰µ እáˆáŠá‰µáŠ“ አንብቦ የመረዳት ችሎታ

Published
2023-02-17
How to Cite
Husien, A., & Alemu, M. (2023). የአንብቦ መረዳት ችሎታንና የማንበብ ግለብቃት እምነትን በማጎልበት ረገድ የተሻጋሪ ብልሀቶች ሚና፤ በሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 4(1), 33-54. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v4i1.1415
Section
Articles