የሐሳብ ማደራጃ ብልሃቶች (Graphic organizers) አንብቦ የመረዳት ችሎታንና የማንበብ ተነሳሽነትን ለማጎልበት ያላቸው ሚና፤

በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት

  • Selamawit Safisa, Dr. Bahir Dar University
  • Marew Alemu, Dr. Bahir Dar University
  • Mulugeta Teka, Dr. Bahir Dar University

Abstract

የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የáˆáˆ³á‰¥ ማደራጃ ብáˆáˆƒá‰¶á‰½ የሰባተኛ ክáሠተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታንና የማንበብ ተáŠáˆ³áˆ½áŠá‰µáŠ• በማጎáˆá‰ á‰µ ረገድ ያላቸá‹áŠ• ሚና መመርመር áŠá‹á¡á¡ ጥናቱ ቅድመትáˆáˆ…ርትና ድኅረትáˆáˆ…ርት áˆá‰°áŠ“ ባለá‰áŒ¥áŒ¥áˆ­ ቡድን áትáŠá‰µáˆ˜áˆ°áˆ ንድáን የተከተለ áŠá‹á¡á¡ የጥናቱ ተሳታáŠá‹Žá‰½ በ2013 á‹“.ሠበባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በዶናበርበር የመጀመሪያ ደረጃ ሙሉ ሳይክሠትáˆáˆ…ርትቤት ትáˆáˆ…ርታቸá‹áŠ• ከሚማሩ የሰባተኛ ክáሠአáˆáˆµá‰µ ክáሎች መካከሠከáˆáˆˆá‰µ የመማሪያ ክáሎች በተራ የዕጣ ንሞና ዘዴ የተመረጡ 114 (58 የáትáŠá‰±áŠ“ 56 የá‰áŒ¥áŒ¥áˆ© ቡድን) ተማሪዎች ናቸá‹á¡á¡ መረጃዎቹ በአንብቦ መረዳት áˆá‰°áŠ“áŠ“ በማንበብ ተáŠáˆ³áˆ½áŠá‰µ የጽሑá መጠይቅ በቅድመትáˆáˆ…ርትና በድኅረትáˆáˆ…ርት ከተሰበሰቡ በኋላ በየዓይáŠá‰³á‰¸á‹ ተደራጅተዠበገላጭ ስታቲስቲክስና በáˆá‹­á‹­á‰µ ትንተና (ANOVA) እንዲáˆáˆ የቤንáŒáˆ®áŠ’ የጉáˆáˆ…áŠá‰µ ማስተካከያ ስሌትን (p = .025) መሰረት በማድረጠበባለብዙ áˆá‹­á‹­á‰µ ትንተና (MANOVA) ተሰáˆá‰°á‹ ተተንትáŠá‹‹áˆá¡á¡ á‹áŒ¤á‰±áˆ በቅድመትáˆáˆ…ርት ተመጣጣአአማካይ á‹áŒ¤á‰¶á‰½ ያስመዘገቡት የáትáŠá‰±áŠ“ የá‰áŒ¥áŒ¥áˆ© ቡድኖች በድኅረትáˆáˆ…ርት የአንብቦ የመረዳት áˆá‰°áŠ“ (p = .001, partial η2 = .128) በድህረትáˆáˆ…ርት የማንበብ ተáŠáˆ³áˆ½áŠá‰µ የጽሑá መጠይቅ (p = .001, partial η2 = .116) የáትáŠá‰± ቡድን ተሳታáŠá‹Žá‰½ ከá‰áŒ¥áŒ¥áˆ© ቡድን ተሳታáŠá‹Žá‰½ በስታቲስቲክስ ጉáˆáˆ… የሆአየመሻሻሠáˆá‹©áŠá‰µ አሳይተዋáˆá¡á¡ ይህ á‹áŒ¤á‰µáˆ የáˆáˆ³á‰¥ ማደራጃ ብáˆáˆƒá‰¶á‰½ የተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታና የማንበብ ተáŠáˆ³áˆ½áŠá‰µ በማጎáˆá‰ á‰µ ረገድ ጉáˆáˆ… ሚና እንዳላቸዠአመላክቷáˆá¡á¡

 

á‰áˆá ቃላትá¡- የáˆáˆ³á‰¥ ማደራጃ ብáˆáˆƒá‰¶á‰½á£ አንብቦ የመረዳት ችሎታᣠየማንበብ ተáŠáˆ³áˆ½áŠá‰µ

Published
2023-02-17
How to Cite
Safisa, S., Alemu, M., & Teka, M. (2023). የሐሳብ ማደራጃ ብልሃቶች (Graphic organizers) አንብቦ የመረዳት ችሎታንና የማንበብ ተነሳሽነትን ለማጎልበት ያላቸው ሚና፤: በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሰባተኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 4(2), 38-55. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v4i2.1410
Section
Articles