በáˆá‹•ለáŒáŠ•á‹›á‰¤á‹«á‹Š ብáˆáˆƒá‰µ ማንበብን መማሠበአንብቦ መረዳት ችሎታ ላዠያለዠአስተዋጽዖᤠአማáˆáŠ›áŠ• እንደáˆáˆˆá‰°áŠ› ቋንቋ በሚማሩ ተማሪዎች ተተኳሪáŠá‰µ
DOI:
https://doi.org/10.20372/ejlcc.v3i1.1427Abstract
ጥናቱ በአማáˆáŠ› ትáˆáˆ…áˆá‰µ áˆá‹•ለáŒáŠ•á‹›á‰¤á‹«á‹Š ብáˆáˆƒá‰µáŠ• መማሠአማáˆáŠ›áŠ• እንደáˆáˆˆá‰°áŠ› ቋንቋ የሚማሩ ተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታ ለማሻሻሠያለá‹áŠ• አስተዋጽዖ መáˆáˆáˆ¯áˆá¡á¡ ጥናቱ የተከናወáŠá‹ በáትáŠá‰µ መሰሠየáˆáˆáˆáˆ ስáˆá‰µ ላዠየተመሰረተ የáˆáˆˆá‰µ ቡድኖች (የáትáŠá‰µáŠ“ የá‰áŒ¥áŒ¥áˆ) ቅድመትáˆáˆ…áˆá‰µáŠ“ ድህረትáˆáˆ…áˆá‰µ áˆá‰°áŠ“ የáˆáˆáˆáˆ ንድáን ተከትሎ áŠá‹á¡á¡ ተሳታáŠá‹Žá‰½ በአáˆá‰£áˆáŠ•áŒ áˆáˆˆá‰°áŠ› ደረጃና መሰናዶ ትáˆáˆ…áˆá‰µá‰¤á‰µ በ2010 á‹“.ሠየ9ኛ áŠáሠተማሪዎች ናቸá‹á¡á¡ የáትáŠá‰µ ቡድን ተሳታáŠá‹Žá‰½ (n= 30) በáˆá‹•ለáŒáŠ•á‹›á‰¤á‹«á‹Š ብáˆáˆƒá‰µá£ የá‰áŒ¥áŒ¥áˆ ቡድን ተሳታáŠá‹Žá‰½ (n= 30) በáŠá‰£áˆ ማንበብን የማስተማሠዘዴ በአáˆáˆµá‰µ ሳáˆáŠ•á‰µ ለ15 áŠáለጊዜ አንብቦ መረዳትን ተáˆáˆ¨á‹‹áˆá¡á¡ ከተሳታáŠá‹Žá‰¹ በቅድመትáˆáˆ…áˆá‰µáŠ“ በድህረትáˆáˆ…áˆá‰µ በአንብቦ መረዳት áˆá‰°áŠ“ መረጃዎች ተሰብስበዋáˆá¡á¡ በቅድመትáˆáˆ…áˆá‰µáŠ“ ድህረትáˆáˆ…áˆá‰µ የመረጃ ትንተና መሰረት የáትáŠá‰µ ቡድን ተሳታáŠá‹Žá‰½ ከá‰áŒ¥áŒ¥áˆ ቡድን ተሳታáŠá‹Žá‰½ á‹áˆá‰… የተሻለ (p < 0.05) የአንብቦ መረዳት á‹áŒ¤á‰µ አስመá‹áŒá‰ á‹‹áˆá¡á¡ በአጠቃላዠየጥናቱ á‹áŒ¤á‰µ አንብቦ መረዳትን በáˆá‹•ለáŒáŠ•á‹›á‰¤á‹«á‹Š ብáˆáˆƒá‰µ መማሠየ9ኛ áŠáሠተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታ የማሻሻሠበስታትሰቲáŠáˆµ ጉáˆáˆ… አስተዋጽዖ እንዳለዠአመáˆáŠá‰·áˆá¡á¡
á‰áˆá ቃላትᤠአንብቦ የመረዳት ችሎታᣠáˆá‹•ለáŒáŠ•á‹›á‰¤á‹«á‹Š የማንበብ ብáˆáˆƒá‰µ