የአንብቦ መረዳት ችሎታንና የማንበብ áŒáˆˆá‰¥á‰ƒá‰µ እáˆáŠá‰µáŠ• በማጎáˆá‰ ት ረገድ የተሻጋሪ ብáˆáˆ€á‰¶á‰½ ሚናᤠበሰባተኛ áŠáሠተማሪዎች ተተኳሪáŠá‰µ
DOI:
https://doi.org/10.20372/ejlcc.v4i1.1415Abstract
የጥናቱ ዓላማ የአንብቦ መረዳት ችሎታንና የማንበብ áŒáˆˆá‰¥á‰ƒá‰µ እáˆáŠá‰µáŠ• በማጎáˆá‰ ት ረገድ የተሻጋሪ ብለሀቶችን ሚና መመáˆáˆ˜áˆ áŠá‹á¡á¡ ጥናቱ የቅድመትáˆáˆ…áˆá‰µáŠ“ ድኅረትáˆáˆ…áˆá‰µ áˆá‰°áŠ“ ባለá‰áŒ¥áŒ¥áˆ ቡድን áትáŠá‰µáˆ˜áˆ°áˆ (Quasi- expermental research) ንድáን መሰረት አድáˆáŒ“áˆá¡á¡ የጥናቱ ተሳታáŠá‹Žá‰½ በጎንደሠከተማ በáˆá‹‘ሠአለማየሠቴዎድሮስ የመጀመሪያ ደረጃ ሙሉ ሳá‹áŠáˆ ትáˆáˆ…áˆá‰µá‰¤á‰µ በ2011 á‹“.ሠበሰባተኛ áŠáሠትáˆáˆ…áˆá‰³á‰¸á‹áŠ• ከሚማሩ አáˆáˆµá‰µ áŠáሎች መካከሠከáˆáˆˆá‰µ የመማሪያ áŠáሎች በተራ ዕጣ ናሙና ዘዴ የተመረጡ 120 (60 የሙከራና 60 የá‰áŒ¥áŒ¥áˆ ቡድን) ተማሪዎች ናቸá‹á¡á¡ በአንብቦ መረዳትና በማንበብ áŒáˆˆá‰¥á‰ƒá‰µ እáˆáŠá‰µ የጽáˆá መጠá‹á‰… የተሰበሰቡት መረጃዎች በገላጠስትስቲáŠáˆµá£ በáˆá‹á‹á‰µ ትንተና (ANOVA) እና በአበሠáˆá‹á‹á‰µ ትንተና (ANCOVA) ተተንትáŠá‹‹áˆá¡á¡ በዚህሠበድህረትáˆáˆ…áˆá‰µ አንብቦ የመረዳት ችሎታና በማንበብ áŒáˆˆá‰¥á‰ƒá‰µ እáˆáŠá‰µ á‹áŒ¤á‰µ የሙከራዠቡድን በስታትስቲáŠáˆµ ጉáˆáˆ… የሆአየመሻሻሠáˆá‹©áŠá‰µ አሳá‹á‰·áˆá¡á¡ á‹áˆ…ሠየተሻጋሪ ብáˆáˆƒá‰¶á‰½ የተማሪዎችን አንብቦ የመረዳት ችሎታና የማንበብ áŒáˆˆá‰¥á‰ƒá‰µ እáˆáŠá‰µ የማጎáˆá‰ ት ሚና እንዳላቸዠአመላáŠá‰·áˆá¡á¡
á‰áˆá ቃላትᤠተሻጋሪ ብáˆáˆƒá‰µá£ የማንበብ áŒáˆˆá‰¥á‰ƒá‰µ እáˆáŠá‰µáŠ“ አንብቦ የመረዳት ችሎታ