የዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግጋትና መርኆች በዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ የጦር ሜዳ ውሎዎችና ውሳኔዎች ውስጥ የነበራቸው ቦታ

  • ነጋ እውነቴ መኮንን
Keywords: የዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግጋትና መርኆች፣በዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ፣ የጦር ሜዳ ውሎዎችና ውሳኔዎች

Abstract

ስለዳáŒáˆ›á‹Š አጼ ቴዎድሮስ ብዙ áŠáŒˆáˆ®á‰½ በብዙ ጻሕáት ተጽáˆá‹‹áˆá¡á¡ ኢትዮጵያ ዘመáŠáˆ˜áˆ£áንት ሰáኖባት ከሰባ አመታት በላይ ማዕከላዊ መንáŒáˆ¥á‰µ አáˆá‰£ ሆና ከቆየች በኋላ ማዕከላዊ መንáŒáˆ¥á‰µ እንዲኖራት ያደረጉᣠበቀን ከሌት ህáˆáˆ›á‰¸á‹ አá‹áˆ®á“ዊ ስáˆáŒ£áŠ” በአገራቸዠአá‹áŠ• ሆኖ ማየትን የተመኙᣠየሰለጠáŠáŠ“ በደመወዠየሚተዳደር ዘመናዊ ወታደር ለማደራጀት የጣሩᣠመንገድ የሰሩᣠየባሪያ ንáŒá‹µáŠ• ለማስቀረት የሞከሩና ሌሎች ከእሳቸዠበáŠá‰µ á‹«áˆá‰°áˆžáŠ¨áˆ©áŠ“ á‹«áˆá‰³áˆ°á‰¡ ተáŒá‰£áˆ«á‰µáŠ• የሞከሩ ንጉሠáŠáŒˆáˆ¥á‰µ እንደáŠá‰ áˆ© በሰáŠá‹ ተጽááˆá¡á¡ በዚህ á‹áŠ“ ወጊáŠá‰³á‰¸á‹áˆ ከዘመናቸዠቀድመዠየተáˆáŒ áˆ© በማለት ብዙዎች አሞካሽተዋቸዋáˆá¡á¡áŠ•áŒ‰áˆ áŠáŒˆáˆ¥á‰± የሰሯቸá‹áŠ• በጎ ተáŒá‰£áˆ«á‰µ ማለትሠደáŒáŠá‰³á‰¸á‹áŠ•á£ áˆ©áˆ…áˆ©áˆ…áŠá‰³á‰¸á‹áŠ•á£ áˆˆáŒ‹áˆµáŠá‰³á‰¸á‹áŠ•á£ á‰ áˆ•áŒáŠ“ በáርድ መሠረት መቅጣታቸá‹áŠ• አጉáˆá‰¶ የጻሠየሕáŒáˆ á‹­áˆáŠ• የታሪክ áˆáˆáˆ­ አáˆá‰°áŒˆáŠ˜áˆá¡á¡ እáŠá‹šáˆ… ጉዳዮች ጊዜ የሚወስድ ጥáˆá‰… የታሪክና የሕጠáˆáˆ­áˆáˆ­ የሚጠይበቢሆኑሠበንጉሠáŠáŒˆáˆ¥á‰± ዙሪያ ከተጻበየታሪክ መጻሕáትና መድብሎች የዚህ ጥናት አቅራቢ የተረዳዠáŠáŒˆáˆ­ ቢኖር አጼ ቴዎድሮስ ጨካáŠáŠ“ ካለáርድ ሰዎችን የገደሉ ብቻ ሳይሆኑ አንዳንድ የጦር ሜዳ á‹áˆŽá‹Žá‰»á‰¸á‹áŠ“ á‹áˆ³áŠ”á‹Žá‰»á‰¸á‹ áŠ¨á‹›áˆ¬á‹Žá‰¹ ዘመናዊ የዓለሠአቀá የሰብአዊáŠá‰µ ሕጠ(International Humanitarian Law) መርኆች ጋር ተቀረራቢᣠተመሳሳይና አቻ መሆናቸá‹áŠ• áŠá‹á¡á¡ በዚህ ጥናት የዛሬዎቹ ዓለሠአቀá የሰብአዊáŠá‰µ ሕáŒáŒ‹á‰µáŠ“ መርኆች በዳáŒáˆ›á‹Š አጼ ቴዎድሮስ ታሪክ á‹áˆµáŒ¥ የáŠá‰ áˆ«á‰¸á‹áŠ• ቦታ እንመለከታለንá¡á¡ የታሰሩ ሰዎች አያያá‹á£ በáˆáˆ­áŠ® የተያዙ ሰዎች በባርáŠá‰µ እንዳይሸጡ መከáˆáŠ¨áˆ‹á‰¸á‹á£ ከዘረዠይáˆá‰… በደመወዠየሚተዳደር ወታደር ለማደራጀት ያደረጉት ጥረትᣠበጦርáŠá‰µ በተያዙ ቦታዎች የሚኖሩ ሰዎች መብት (the Law of Occupation)ᣠወታደሮች ለሚáˆáŒ½áˆ™á‰µ ወንጀሠኃላáŠáŠá‰µáŠ• መá‹áˆ°á‹µ (Command Responsiblity)ᣠበሕáŒáŠ“ áርድ ላይ የተመሠረተ ቅጣትና áˆáˆ•ረት የሚሉ ጉዳዮችን የáˆáŠ•áˆ˜áˆˆáŠ¨á‰µ ሲሆን እáŠá‹šáˆ… áŠáŒ¥á‰¦á‰½ የዓለሠአቀá የሰብአዊáŠá‰µ ሕጠትኩረት ከሰጠባቸዠጉዳዮች á‹áˆµáŒ¥ ተጠቃሾች ናቸá‹á¡á¡ እáŠá‹šáˆ… ጉዳዮች በአጼ ቴዎድሮስ የጦር ሜዳ á‹áˆŽá‹Žá‰½áŠ“ á‹áˆ³áŠ”á‹Žá‰½ áˆáŠ• ቦታ áŠá‰ áˆ«á‰¸á‹ የሚለá‹áŠ• áŠáŒ¥á‰¥ በታሪክ መጻሕáትና መድብሎች ተከትበዠከሚገኙ ታሪኮች (stories) ጋር በማጣቀስ እንዳስሳለንá¡á¡ ከዚያ በáŠá‰µ áŒáŠ• አንባቢዠታሪኮቹ በዓለሠአቀá የሰብአዊáŠá‰µ ሕጠá‹áˆµáŒ¥ ያላቸá‹áŠ• ቦታ በሚገባ ለመረዳት እንዲችሠስለዓለሠአቀá የሰብአዊáŠá‰µ ሕጠአይáŠá‰µá£ ይዘትᣠዓላማና መርኆች አጭር ዳሰሳ ይደረጋáˆá¡á¡

Author Biography

ነጋ እውነቴ መኮንን

áŠáŒ‹ እá‹áŠá‰´ መኮንን á£á‰ á‰£áˆ•ር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕጠት/ቤት የሕጠረዳት á•ሮáŒáˆ°áˆ­á¡á¡ ከáተኛ ዲá•ሎማ በማስተማር ስáŠá‹˜á‹´ (ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲᣠ2007 á‹“.áˆ)ᣠኤሠኤሠኤáˆ(ዩኒቨርሲቲ ኦá áŒáˆ®áŠ’áŠ•áŒˆáŠ•á£ á‹˜áŠ”á‹˜áˆ­áˆ‹áŠ•á‹µáˆµá£ 2000 á‹“.áˆ)ᣠኤሠኤሠቢ(አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 1996 á‹“.áˆ)á¡á¡

Published
2022-10-06
How to Cite
መኮንን ነጋ እውነቴ. (2022). የዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግጋትና መርኆች በዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ የጦር ሜዳ ውሎዎችና ውሳኔዎች ውስጥ የነበራቸው ቦታ. Bahir Dar University Journal of Law, 6(2), 327-354. https://doi.org/10.20372/bdujol.v6i2.1251
Section
Articles