የይቅርታ ሕጎችና አፈጻጸማቸው በባሕር ዳር ማረሚያ ቤት

  • Belayneh Admassu Ejigu
  • Alemu Dagnew Feleke
Keywords: ይቅርታ፤ የይቅርታ ተጠቃሚ፣ የይቅርታ አሰጣጥ ሥርዓት፣ የወንጀል ቅጣት

Abstract

ይቅርታ ወንጀáˆáŠ• áˆáŒ½áˆ˜á‹ ጥá‹á‰°áŠ› በተባሉ ወንጀለኞች ላይ የተወሰáŠá‹ የወንጀሠቅጣት በአስáˆáŒ»áˆšá‹ የመንáŒáˆµá‰µ አካሠአማካáŠáŠá‰µ የሚቀáŠáˆµá‰ á‰µ ወይሠየሚሻሻáˆá‰ á‰µ ሥርዓት áŠá‹á¡á¡ መንáŒáˆµá‰µ ወንጀለኞች የሚያሳዩትን የባህሪ መሻሻáˆáŠ“ በጥá‹á‰³á‰¸á‹ መጸጸት መáŠáˆ» በማድረጠከተወሰáŠá‰£á‰¸á‹ ቅጣት á‹áˆµáŒ¥ ከáŠáˆ‰ ቀሪ እንዲሆንላቸዠበማድረጠየይቅርታ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያደርጋáˆá¡á¡ ይህሠበብዙ አáŒáˆ®á‰½ የተለመደና አሰራሩሠበህጠየሚመራ áŠá‹á¡á¡ በዚህ ጥናት á‹áˆµáŒ¥ የይቅርታ አሰጣጥ ሥርዓትን በህጠእንዲመራ በማድረጠይቅርታ የሚሰጡ የጥቂት አገሮች ተሞክሮ ተዳስሷáˆá¡á¡ ኢትዮጵያሠይቅርታን በáŒá‹´áˆ«áˆáŠ“ በክáˆáˆ የህጠማአቀáŽá‰½ እንዲካተት በማድረጠለታራሚዎች በየጊዜዠይቅርታን ታደርጋለችá¡á¡
የዚህ ጥናት አላማ የባሕር ዳር ማረሚያቤት የይቅርታ አሰጣጥ ሥርዓት ከኢáŒá‹´áˆªáŠ“ ከአማራ ክáˆáˆ ሕáŒáŒ‹á‰µ አንጻር áˆáŠ• እንደሚመስሠመመርመር áŠá‹á¡á¡ የጥናት ዘዴዠአይáŠá‰³á‹Š ሲሆን በባሕር ዳር ማረሚያቤት በይቅርታ አሰጣጥ ሂደት የሚስተዋሉትን የሕáŒáŠ“ የአáˆáŒ»áŒ¸áˆ ችáŒáˆ®á‰½ ለይቶ የመáትሄ ሃሳቦችን በጥናቱ ለማመáˆáŠ¨á‰µ ጥረት ተደርጓáˆá¡á¡
በጥናቱሠበአብክመ የይቅርታ አሰጣጥ አዋጅና መመሪያ á‹áˆµáŒ¥ የሰáˆáˆ© የይቅርታ ቅድመáˆáŠ”á‰³á‹Žá‰½ áŒáˆáŒ½áŠá‰µ የጎደላቸá‹áŠ“ ለአáˆáŒ»áŒ¸áˆ አስቸጋሪ መሆናቸዠከመረጋገጡሠበላይ በáŠá‹šáˆ… የክáˆáˆ ሕáŒáŒ‹á‰µáŠ“ በáŒá‹´áˆ«áˆ ሕጎች መካከሠየሚስተዋሉት መጣረስና áˆá‹©áŠá‰µ ተለይተዠየመáትሄ ሃሳቦች ተጠá‰áˆ˜á‹‹áˆá¡á¡

Author Biographies

Belayneh Admassu Ejigu

Belayneh Admassu (LL.B, LLM) is Assistant Professor of Law, School of Law, Bahir Dar University.

Alemu Dagnew Feleke

Alemu Dagnew (LL.B, LLM) is Lecturer of Law, School of Law, Bahir Dar University. 

Published
2022-10-01
How to Cite
Ejigu, B. A., & Feleke, A. D. (2022). የይቅርታ ሕጎችና አፈጻጸማቸው በባሕር ዳር ማረሚያ ቤት. Bahir Dar University Journal of Law, 6(2), 297-325. https://doi.org/10.20372/bdujol.v6i2.1250
Section
Articles