የዋሽንት ተጫዋቹ ዮሐንስ አፈወርቅ ሙያዊ አበርክቶ

Keywords: ዮሐንስ አፈወርቅ፣ ትውፊታዊ የሙዚቃ መሳሪያ፣ ዋሽንት

Abstract

This study focuses on the autobiography of Yohannis Afework, especially the part about playing the flute. The focus of this study is on how to develop experience in flute playing. The study obtained its input information from interviews and documents. The method of the study is based on the method of oral history research that applies the method of interview and document inspection. The results show that Yohannes Afework started playing the flute in their hometown (Gojam) when they were children. After coming to Addis Ababa in 1955 (E.C.), he started entertaining the village children and was employed in the then-popular dance halls as well as various traditional musical instrument-playing institutions and theaters. He has accompanied the music of various famous Ethiopian singers with flute. He is remembered by most of the people for his flute music, which is the soundtrack of the “Fikir eske mekabir.†Yohannes Afework, who lived for half a century as a flute player, even though they retired (1995 E.C.), they never stopped playing the flute. Yohannis Afework passed away on February 19, 2011 (E.C.).

ይህ ጥናት የዮáˆáŠ•áˆµ አáˆá‹ˆáˆ­á‰… áŒáˆˆá‰³áˆªáŠ­ በተለይ ዋሽንት ጨዋታን በሚመለከተዠላይ  ያተኮረ áŠá‹á¢ የመጠናቱ ዋና አላማ á‹®áˆáŠ•áˆµ አáˆá‹ˆáˆ­á‰… የዋሽንት ጨዋታ ሙያን ከለመዳ ጀáˆáˆ® እá‹á‰… ባለሙያ እስከ መሆን የደረሱበትን ባህላዊ ዳራ ማሳየት áŠá‹á¢ ለጥናቱ áŒá‰¥áŠ á‰µ የሆáŠá‹ መረጃ ከባለታሪኩ በቃለመጠይቅ እንዲáˆáˆ ከሰáŠá‹¶á‰½ የተገኘ áŠá‹á¢ የአጠናን ስáˆá‰±áˆ የቃላዊ ታሪክ ጥናት የቃለመጠይቅ እና የሰáŠá‹µ áተሻ ዘዴን የሚተገብርበትን ስáˆá‰µ የተከተለ áŠá‹á¢ የተገኘዠá‹áŒ¤á‰µ እንደሚያሳየዠዮáˆáŠ•áˆµ አáˆá‹ˆáˆ­á‰… በህጻንáŠá‰µ እድሜያቸዠበትá‹áˆá‹µ አካባቢያቸዠ(ጎጃáˆ) በእረáŠáŠá‰µ ላይ እያሉ ጀመሩᢠበ1955 á‹“.áˆ. ወደ አዲስ አበባ ከመጡ በኋላ የሰáˆáˆ­ áˆáŒ†á‰½áŠ• ከማá‹áŠ“áŠ“á‰µ ጀáˆáˆ® በወቅቱ ታዋቂ በáŠá‰ áˆ© ጠጅ ቤቶች እንዲáˆáˆ በተለያዩ የባህሠሙዚቃ መሳሪያ አጫዋች ተቋማትᣠትያትር ቤቶች ተቀጥረዠሰርተዋáˆá¢ የተለያዩ ታዋቂ የኢትዮጵያ ዘá‹áŠžá‰½áŠ• ሙዚቃ በዋሽንት አጅበዋáˆá¢ ዋሽንት ለመጫወት ኢትዮጵያን ወክለዠከሀያ በላይ የዓለሠሀገራትን ዞረዋáˆá¢ በአብዛኛዠ ህá‹á‰¥ ዘንድ የáቅር እስከመቃብር ትረካ ማጀቢያ በሆáŠá‹ የዋሽንት ዜማ ይታወሳሉᢠለáŒáˆ›áˆ½ áˆáŠ¥á‰° አመት ገደማ በዋሽንት ሙያ ተሰማርተዠየኖሩት á‹®áˆáŠ•áˆµ አáˆá‹ˆáˆ­á‰… በ1995á‹“.áˆ. ጡረታ ቢወጡሠበተገኘዠአጋጣሚ ከዋሽንት ጨዋታ አáˆá‰°áˆˆá‹©áˆá¢ ለሙዚቃ ሙያ ቅርበት ያላቸዠእንዲáˆáˆ የዋሽንትን ሙዚቃ የሚጫወቱ ባለሙያዎች á‹®áˆáŠ•áˆµ አáˆá‹ˆáˆ­á‰…ን የዋሽንቱ ንጉስ ሲሉ የሙያ ብቃታቸá‹áŠ• መስክረá‹áˆ‹á‰¸á‹‹áˆá¢ á‹®áˆáŠ•áˆµ አáˆá‹ˆáˆ­á‰… የካቲት 19 2011á‹“.áˆ. ከዚህ ዓለሠበሞት ተለይተዋáˆá¢ በጥቅሉ á‹®áˆáŠ•áˆµ አáˆá‹ˆáˆ­á‰… በኢትዮጵያ ሀገር በቀሠእá‹á‰€á‰µ ለመዳ ዘዴን ተከትለዠየዋሽንት ጨዋታን እá‹á‰… ባለሙያ ሆáŠá‹‹áˆá¢ ለሙያዠያላቸዠከáተኛ áላጎት ህá‹á‰¥ ከሚሰበሰብበት የሰáˆáˆ­ አደባባይ  ጀáˆáˆ®  በታሪክ ከተመዘገቡ ዓለሠአቀá መድረኮች ድረስ ተጫá‹á‰°á‹‹áˆá¢  የአድማጭ ተመáˆáŠ«á‰¹  áˆáˆ‹áˆ½  ሙያá‹áŠ• መተዳደሪያ አድርገዠከህጻንáŠá‰µ እድሜ እስከ ሽáˆáŒáˆáŠ“ ከዋሽንት ሳይለዩ የኢትዮጵያን የዋሽንት አጨዋወት በኖሩበት ዘመን አሻራቸዠጎáˆá‰¶ እንዲታይ አድርገዋáˆá¢

Published
2024-12-09
How to Cite
Bayu, F. (2024). የዋሽንት ተጫዋቹ ዮሐንስ አፈወርቅ ሙያዊ አበርክቶ. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 9(2), 287-319. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v9i2.1915
Section
Articles