የባህላዊ ስእሎች የአሳሳል ልማድና ፋይዳ በዘጌ ማኅበረሰብ

  • Moges Michael Bahir Dar University

Abstract

ይህ ጥናት ትኩረቱ በጣና ሀይቅ á‹áˆµáŒ¥ በሚገኘዠየዘጌ ባሕረ ሰላጤ ላይ ሆኖ በዋናáŠá‰µáˆ በባሕረ ሰላጤዠበሚኖረዠማኅበረሰብ የሚሰሩ ስእሎችና ቅርጻቅርጾች ላይ áŠá‹á¡á¡ á‹á‰¢á‹­ ዓላማá‹áˆ የስእሎችንና የቅርጻቅርጾችን የአሰራር áˆáˆ›á‹µáŠ“ ተáŒá‰£áˆ«á‰µ ማሳየት áŠá‹á¡á¡ ይህንን ዓላማ ከáŒá‰¥ ለማድረስ በዓላማ ተኮር ናሙና አንድ የከተማᣠሶስት የገጠር ቀበሌ ገበሬ ማኅበራትᣠሰባት ገዳማትᣠ18 á‰áˆáᣠ29 ንዑስ መረጃ ሰጪዎች ተመርጠዠበአካባቢዠስለሚሰሩ ስእሎችና ቅርጻቅርጾች የአሰራር áˆáˆ›á‹µ እንዲáˆáˆ ተáŒá‰£áˆ­ መረጃዎች በáˆáˆáŠ¨á‰³á£ á‰ á‰ƒáˆˆáˆ˜áŒ á‹­á‰…áŠ“ በቡድን ተኮር á‹á‹­á‹­á‰µ ተሰብስበዠበገላጭ ስáˆá‰µá£ በሥአትእáˆáˆ­á‰µ (Semiotics) እና በተáŒá‰£áˆ«á‹Š ንድሠሀሳብ (Functionalism) ተተንትáŠá‹‹áˆá¡á¡ በዘጌ ስእሠመሳáˆáŠ“ ቅርጻቅርጽ መስራት የሃይማኖትና የባህሠአካሎች ሲሆኑ áŒá‰¥á‹“ቶች ሃይማኖታዊ መሰረት ያላቸá‹áŠ“ የራሳቸዠየሆአትእáˆáˆ­á‰µ ያላቸዠናቸá‹á¡á¡ እáŠá‹šáˆ… áŒá‰¥á‹“ቶች አብዛኞቹ ከተáˆáŒ¥áˆ¯á‹Š አካባቢዠበቀላሉ የሚገኙና በባህላዊ መንገድ የሚዘጋጠናቸá‹á¡á¡ ቀለማትን ማዘጋጀትና á‹áŠ­áˆáŠ“á‰¸á‹áŠ• በአáŒá‰£á‰¡ መለየት የሰዓሊዠቀዳሚ ተáŒá‰£áˆ«á‰µ ናቸá‹á¡á¡ ቀለማት áˆáŠ•áŒ«á‰¸á‹ á‰€áˆµá‰°á‹°áˆ˜áŠ“ áŠá‹ ተብሎ ይታመናáˆá¡á¡ ከቀስተደመና ተቀዱ የሚባሉት ቀለማት አረንጓዴᣠቢጫᣠቀይᣠሰማያዊᣠጥá‰áˆ­áŠ“ áŠáŒ­ ናቸá‹á¡á¡ የመጀመሪያዎቹ አራቱ ቀለማት ተáˆáŒ¥áˆ¯á‹Š ቀለማት/environmental colours/ ናቸá‹á¤ ከአካባቢዠየሚገኙ áŒá‰¥á‹“ቶችን በመጠቀሠበባህላዊ እá‹á‰€á‰µ ተዘጋጅተዠመáˆáˆ°á‹ ተáˆáŒ¥áˆ¯á‹Š አካባቢን ለመáŒáˆˆáŒ½ የሚá‹áˆ‰ ቀለማት ናቸá‹á¡á¡ እáŠá‹šáˆ… ቀለማት ቀስተደመና ላይ ጎáˆá‰°á‹ የሚታዩ በመሆናቸዠመለኮታዊ ቀለማት (devine colours) ናቸá‹á¡á¡ ቀለማት የራሳቸዠá‹áŠ­áˆáŠ“ እና አገáˆáŒáˆŽá‰µ አላቸá‹á¡á¡ ቢጫ ተስá‹áŠ•á£ áˆ°áˆ›á‹«á‹Š ሰማያዊ ህይወትንᣠአረንጓዴ ረáትንᣠገáŠá‰µáŠ• ወይሠáˆáˆáˆ‹áˆœáŠ•á£ áŠáŒ­ ንጹህ ባህርይንᣠቀይ ሰማእትáŠá‰µáŠ•á£ áŒ¥á‰áˆ­ ክበባህርይን ለመáŒáˆˆáŒ½ ያገለáŒáˆ‹áˆ‰á¡á¡ ቀለማትን ተጠቅመዠበሚስሉበት ወቅት áŠá‰µá£ እጅᣠዓይን ላይና እáŠá‹šáˆ… የሰá‹áŠá‰µ ክáሎች ለሚወክሉት ጉዳይ ከáተኛ ጥንቃቄ ያደርጋሉá¡á¡ እáŠá‹šáˆ… ስእሎችና ቅርጻቅርጾች ለአስተáˆáˆ…ሮትᣠለጸሎትᣠለተመስጦና ለáˆá‹áˆµ ተáŒá‰£áˆ­ እንደሚá‹áˆ‰ የጥናቱ á‹áŒ¤á‰µ አሳይቷáˆá¡á¡

Published
2024-03-23
How to Cite
Michael, M. (2024). የባህላዊ ስእሎች የአሳሳል ልማድና ፋይዳ በዘጌ ማኅበረሰብ. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 8(1), 106-132. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v8i1.1632
Section
Articles