የድህረ ቅኝ ግዛት ጭብጦች ትንተና በፀረ ኰሎኒያሊስት

  • Abiyot Alem Bahir Dar University
  • Ayenew Guadu Bahir Dar University

Abstract

ይህ ጥናት “የድህረ ቅአáŒá‹›á‰µ ጭብጦች ትንተና በመንáŒáˆµá‰± ለማ á€áˆ¨ ኮሎኒያሊስት ተá‹áŠ”á‰µâ€ á‰ áˆšáˆ áˆ­á‹•áˆµ የተከናወአáŠá‹á¢ በጥናቱ ከተጠአተá‹áŠ”á‰± የተቀáŠáŒ¨á‰¡ ሃሳቦችን በማቅረብ የንድሠሃሳባዊ ዳራá‹áŠ• ገቢራዊáŠá‰µ ለማሳየት ሞክሬያለáˆá¢ በጥናቱ ተá‹áŠ”á‰±áŠ• በáˆáŠ• መሥáˆáˆ­á‰µ እንደ መረጥáˆá‰µ? በáˆáŠ• ዘዴ እንደáˆá‰°áŠá‰µáŠ•? የመረጃ áˆáŠ•áŒ®á‰¼áŠ•áŠ“ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴዎችን እንዲáˆáˆ የመረጃ አተናተን ስáˆá‰µáŠ“ ሂደት ቀርቧáˆá¢ ጥናቱን ለመተንተን የድህረ ቅአáŒá‹›á‰µ ሥአጽሑá ንድሠሃሳብ ጥቅሠላይ á‹áˆáˆá¢ በጥናቴሠበተá‹áŠ”á‰± á‹áˆµáŒ¥ የድህረ ቅአáŒá‹›á‰µ ሥአጽሑá መገለጫ  ጭብጦች በáˆáŠ• መáˆáŠ© እንደተከሰቱ አሳይቻለáˆá¢ ይህ ጥናት ከተá‹áŠ”á‰± á‹áˆµáŒ¥ ተቀንጭበዠበሚቀርቡ ማሳያዎች ላይ በመመስረት ከአá‹áˆ®á“ ማዕካላዊáŠá‰µ (Eurocentirism)ᣠከáˆá‹•ራብ-áˆáˆ¥áˆ«á‰… áረጃ (Orientalism)ᣠከባይተዋርáŠá‰µ (Unhomeliness)ᣠከራስን አለመሆን (Mimicry)ᣠከገዥ-ተገዥ ድáˆá‹µáˆ (Hegemony) እና ቋንቋá¦á‹µáˆá… አáˆá‰£á‹ ጠመንጃ ከሚሉት ጭብጦች አንáƒáˆ­ ትንታኔ በመስጠት የድህረ ቅአáŒá‹›á‰µ የሥአጽሑá ንድሠሃሳብ መገለጫዎችን አሳይቷáˆá¢

Published
2024-01-25
How to Cite
Alem, A., & Guadu, A. (2024). የድህረ ቅኝ ግዛት ጭብጦች ትንተና በፀረ ኰሎኒያሊስት. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 7(2), 60-83. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v7i2.1586
Section
Articles