ልዕለአዕምሯዊ የማንበብ ብልሃቶች (Metacognitive Reading Strategies) አንብቦ የመረዳትንና በጥልቀት የማንበብን ችሎታ የማጎልበት አስተዋፅኦ፡- በሰባተኛ ክፍል አማርኛ አፍፈት ተማሪዎች ተተኳሪነት

  • Selomie Zewdalem Bahir Dar Univesity

Abstract

የጥናቱ ዋና አላማ áˆá‹•ለአዕáˆáˆ¯á‹Š የማንበብ ብáˆáˆƒá‰¶á‰½ አንብቦ የመረዳትንና በጥáˆá‰€á‰µ የማንበብን ችሎታ የማጎáˆá‰ á‰µ አስዋá…ኦ መáˆá‰°áˆ½ áŠá‹á¡á¡ ጥናቱ áትáŠá‰µáˆ˜áˆ°áˆ ቅድመትáˆáˆ…ርትና ድህረትáˆáˆ…ርት ባለá‰áŒ¥áŒ¥áˆ­ ቡድን የáˆáˆ­áˆáˆ­ ስáˆá‰µáŠ• የተከተለ áŠá‹á¡á¡ የጥናቱ ተሳታáŠá‹Žá‰½ በባህርዳር ከተማ በá‰áˆá‰‹áˆ ሜዳ የመጀመሪያ ደረጃ ትáˆáˆ…ርትቤት በ2011 á‹“.ሠበመማር ላይ ከሚገኙ ሦስት የመማሪያ ክáሎች መካከሠበቀላሠየዕጣ ንሞና ዘዴ በተመረጡ áˆáˆˆá‰µ የመማሪያ ክáሎች የሚማሩ 94 ተማሪዎች ናቸá‹á¡á¡ የáትáŠá‰± ቡድን በáˆá‹•ለአዕáˆáˆ¯á‹Š የማንበብ ብáˆáˆƒá‰¶á‰½á£ የá‰áŒ¥áŒ¥áˆ© ቡድን á‹°áŒáˆž በተለመደዠየማስተማሪያ መንገድ አንብቦ መረዳትን ለ12 ክáለጊዜያት ተáˆáˆ¨á‹‹áˆá¡á¡ መጠናዊ መረጃዎች ከá‰áŒ¥áŒ¥áˆ© ቡድንና ከáትáŠá‰± ቡድን ተማሪዎች በቅድመትáˆáˆ…ርትና ድኅረትáˆáˆ…ርት አንብቦ በመረዳት áˆá‰°áŠ“áŠ“ በጥáˆá‰€á‰µ በማንበብ áˆá‰°áŠ“ ተሰብስበዋáˆá¡á¡ አንብቦ የመረዳት ችሎታና በጥáˆá‰€á‰µ የማንበብ ችሎታ መረጃዎች የቤንáŒáˆ®áŠ’ የጉáˆáˆ…áŠá‰µ ማስተካከያ ስሌትን (p=.025) መሰረት በማድረጠበባለብዙ ተላá‹áŒ¦ áˆá‹­á‹­á‰µ (multivariate analysis of variance) ተተንትáŠá‹‹áˆá¡á¡ የድኅረትáˆáˆ…ርት መጠናዊ መረጃዎች á‹áŒ¤á‰¶á‰½ እንዳመለከቱትᣠአንብቦ በመረዳት ችሎታ (p = .001, partial η2 = .406)ᣠበጥáˆá‰€á‰µ በማንበብ ችሎታ á‹°áŒáˆž (p = .001, partial η2 = .515) የáትáŠá‰± ቡድን ተሳታáŠá‹Žá‰½ ከá‰áŒ¥áŒ¥áˆ© ቡድን ተሳታáŠá‹Žá‰½ በáˆáŒ á‹ ጉáˆáˆ… መሻሻሠአሳይተዋáˆá¡á¡ በመሆኑሠበáˆá‹•ለአዕáˆáˆ¯á‹Š የማንበብ ብáˆáˆƒá‰¶á‰½ ማንበብን ማስተማር አንብቦ የመረዳት ችሎታንና በጥáˆá‰€á‰µ የማንበብ ችሎታን ለማሳደጠአስተዋጽኦ አለá‹á¤ ከሚሠመደáˆá‹°áˆšá‹« ላይ ተደርሷáˆá¡á¡

Published
2023-02-17
How to Cite
Zewdalem, S. (2023). ልዕለአዕምሯዊ የማንበብ ብልሃቶች (Metacognitive Reading Strategies) አንብቦ የመረዳትንና በጥልቀት የማንበብን ችሎታ የማጎልበት አስተዋፅኦ፡- በሰባተኛ ክፍል አማርኛ አፍፈት ተማሪዎች ተተኳሪነት. Ethiopian Journal of Language, Culture and Communication, 3(2), 134-158. https://doi.org/10.20372/ejlcc.v3i2.1433
Section
Articles